የንግድ ዜና፣ የገበያ ትንታኔ እና ኢኮኖሚያዊ ግንዛቤዎች።
ለቅርብ ጊዜ ዝመናዎች ይመለሱ።
ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የተገኙ ርዕሶች
AMN – ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፣ ዛሬ የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው፣ ከቀጨኔ በአምባሳደርና በኢሬቻ እስከ ባምቢስ የተዘረጋው የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ተመርቆ ለሕዝብ ክፍት ሆኗል ብለዋል። ይህ ታላቅ ልማት የአዲስ አበባን ውበት፣ የነዋሪዎቿን የኑሮ ጥራት፣ የከተማዋን የቱሪዝም […] The post ፕሮጀክቱ…
AMN – ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ፣ የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል ብለዋል፡፡ ይህ የ351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት እና የ10 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለውን የኮሪደር ልማት ዘመናዊ፣ አረንጓዴ እና ሁሉንም አካታች የሆነች አዲስ አበባን የመገንባት ራዕያችንን እውን የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሲሉም ገልጸዋል። የእግረኛ…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ዘምዘም ባንክ በ2018 ሂሳብ ዓመት የተጣራ 1.07 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘሁ አለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የመጀመሪያው የሆነው ዘምዘም ባንክ፣ በ2018 የሂሳብ ዓመት የተጣራ 1.07 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ። ባንኩ ዛሬ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓም ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ሳለ እንደገለጸው፣ በሂሳብ ዓመቱ ከታክስ ቀፊት 1.56 ቢሊዮን ብር…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ የ351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት እና የ10 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለው የኮሪደር ልማት ዘመናዊ፣ አረንጓዴ እና ሁሉንም አካታች የሆነች አዲስ አበባን የመገንባት ራዕያችንን እውን የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia እንሰትን ከቤተ ሙከራ እስከ ዓለም አቀፍ እውቅና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአሥር ዓመታት በላይ እንሰትን ከቤተ ሙከራ አንሥቶ ዓለም አቀፍ ገበያ ለማድረስ የተለያዩ ጥናቶችንና ፈጠራዎችን ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡ እንሰት ላይ እሴት በመጨመር ከእንሰት የተለያዩ ምግቦች ማዕድ ላይ እንዲቀርቡ ተግተዋል፡፡ አብረዋቸው ከሚሠሩ ባልደረቦቻቸው፣ የግልና የመንግሥት ተቋማት ጋር በመሆን…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ባለፉት አራት ወራት በኤልኒኖ ሳቢያ በተከሰተ ድርቅ ከ250 ሺሕ በላይ ሔክታር ሰብል መጥፋቱ ተገለጸ ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንዳጋጠማቸው ተገልጿል ከሰኔ እስከ መስከረም ባሉት አራት ወራት በኤልኒኖ ሳቢያ በተከሰተ ድርቅ እስከ አራት ሳምንታት የሚደርስ የዝናብ መዘግየት በማስከተሉ በአማራ፣ በትግራይና ኦሮሚያ ክልሎች ከ250 ሺሕ ሔክታር…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢትዮጵያ በየዓመቱ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት በጎርፍ እንደምታጣ ተገለጸ በኢትዮጵያ በየዓመቱ በሚከሰት የጎርፍ አደጋ 250 ሺሕ ዜጎች ላይ ጉዳት እንደሚያደርስና 200 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት እንደሚወድም፣ የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ይፋ ባደረገው ሰነድ ተገለጸ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2019 እና 2023 በተከሰተ የጎርፍ አደጋ 1.5…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መካከለኛና አነስተኛ የንግድ ተቋማት ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ የማክሮ ኦኮኖሚ ማሻሻያው ይዟቸው በመጣቸው ለውጦች ምክንያት መካከለኛና አነስተኛ የንግድ ተቋማት ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑንና ከዘርፉ እንዲወጡ ሊያደርግ እንደሚችል ተገለጸ። ይህ የተገለጸው አገር በቀል ድርጅት የሆነው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የኢኮኖሚ ማሻሻያው ያስገኛቸው…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ባለሀብቶች ወደ ዓሳ ልማት እንዲገቡ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ የሕግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነግሯል በዓሳ ምርት ልማት የግል ባለሀብቶች እንዲሳተፉ ለማድረግ፣ የፖሊሲ ማሻሻያዎችና የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች እየተሰጡ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የዓሳ ኢንቨስትመንት ውስጥ እስካሁን ደፍረውና ገፍተው መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ የሚመጡ…