የኢትዮጵያና የአፍሪካ ባህላዊ ቅርስ፣ ወጎች እና ዝግጅቶች።
ለቅርብ ጊዜ ዝመናዎች ይመለሱ።
ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የተገኙ ርዕሶች
AMN – ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ፣ የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል ብለዋል፡፡ ይህ የ351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት እና የ10 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለውን የኮሪደር ልማት ዘመናዊ፣ አረንጓዴ እና ሁሉንም አካታች የሆነች አዲስ አበባን የመገንባት ራዕያችንን እውን የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሲሉም ገልጸዋል። የእግረኛ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ወታደራዊ አማካሪ እና የመከላከያ የተኩስ አመራር ኃላፊ ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ፡፡ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው። ጄነራል ዓለምእሸት ደግፌ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ህዝባችን ህልውናውን ያቆየው አንድነቱን እየጠበቀ […] The post የኢትዮጵያ የታጠቀ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ የ351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት እና የ10 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለው የኮሪደር ልማት ዘመናዊ፣ አረንጓዴ እና ሁሉንም አካታች የሆነች አዲስ አበባን የመገንባት ራዕያችንን እውን የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር አድርገው የሾሙበት ዕለት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በዚህ ታሪካዊ ዕለት በየዓመቱ ጥቅምት 15 መከበሩ ቀደምት ጀግኖችን ሞዴል ያደረገ፣ ከቀደምቶች ታሪክ የሚማር እና የሀገር አለኝታ ሆኖ ሀገርን ለትውልድ […] The post “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል…
Ethiopia & Mexico: A Legacy of Solidarity, Imperial Friendship & Cultural Heritage Borkena
Over 1,400 sheep and goats took over Madrid's streets on Sunday, delighting spectators at the 33rd annual Transhumance Festival, which followed a different route this year to avoid a housing protest.
Thousands of sheep and goats fill the streets of Madrid during an annual festival celebrating the ancient practice of moving livestock to new grazing grounds
GOOBJOOG NEWS | MOGADISHU: Somalia will highlight its cultural heritage and history at an international forum in Azerbaijan this week, as the government seeks to promote the country’s identity and…
Of the survey's respondents, 125 organizations, or 35.9%, said they had not secured sufficient numbers of teachers and had no prospects for doing so.