በኢትዮጵያ የአኗኗር ዘይቤ፣ ጤና እና ዘመናዊ ኑሮ።
ለቅርብ ጊዜ ዝመናዎች ይመለሱ።
ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የተገኙ ርዕሶች
AMN – ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፣ ዛሬ የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው፣ ከቀጨኔ በአምባሳደርና በኢሬቻ እስከ ባምቢስ የተዘረጋው የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ተመርቆ ለሕዝብ ክፍት ሆኗል ብለዋል። ይህ ታላቅ ልማት የአዲስ አበባን ውበት፣ የነዋሪዎቿን የኑሮ ጥራት፣ የከተማዋን የቱሪዝም […] The post ፕሮጀክቱ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም “ሆ” ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል፡፡ ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ፣ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ በተጠንቀቅ የሚጠብቅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት 1900 ዓ.ም ላይ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት […] The post ለሀገር ክብር…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ታላቅ ልማት የአዲስ አበባን ውበት፣ […]…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር አድርገው የሾሙበት ዕለት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በዚህ ታሪካዊ ዕለት በየዓመቱ ጥቅምት 15 መከበሩ ቀደምት ጀግኖችን ሞዴል ያደረገ፣ ከቀደምቶች ታሪክ የሚማር እና የሀገር አለኝታ ሆኖ ሀገርን ለትውልድ […] The post “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል…
The suspension provides a window for the two sides to engage in talks aimed at resolving the dispute and restoring stability in public health facilities.
Kenya announces second Ebola death The Armidale Express
Kenya announces second Ebola death Camden Haven Courier