ከኢትዮጵያና ከዓለም ዙሪያ የቅርብ ጊዜ የስፖርት ዜናዎች፣ የአትሌቶች ስኬቶች እና ክስተቶች።
ለቅርብ ጊዜ ዝመናዎች ይመለሱ።
ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የተገኙ ርዕሶች
በአብዩ አረጋሽ በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱም ክለቦች ብርቱ ፉክክር ያደረጉ… The post ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ባለሪከርድ የሆነው የመቻሉ ተጫዋች አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሷል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ምርጥ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው… The post አቡበከር ናስር የሜዳ ላይ ልምምዱን ዛሬ ጀምሯል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ፌደሬሽኖች የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበትን ዓመት ዑደት እስከ ጥቅምት 18 ወስነው እንዲያሳውቁ ተጠየቁ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የአፍሪካ ዋንጫ (አፍኮን) ውድድር በ2 ወይስ በ4 ዓመት ዑደት መካሄድ እንዳለበት የሚመርጡበትን ውሳኔ እስከ ረቡዕ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 ዓ.ም. ድረስ አጠናቀው እንዲያሳውቁ ለሁሉም 54 አባል እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ይፋዊ…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ሲያስመዘግብ ዐፄዎቹ የውድድሩን መጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል። በዐቢዩ አረጋሽ በአብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ከቀኑ… The post ሪፖርት | ነብሮቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወሳኝ ድል ተቀዳጁ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
Full-length Replay: Samoa vs Kenya FOX Sports
Still a teenager, Yamal could surpass Brazilian legend Ronaldo Nazario, who won the Ballon d'Or at the age of 21.
Kenya too strong as Samoa complete difficult FIFA U-17 Women’s World Cup Friends of Football
Kenya thrash Samoa 4:0 to reach U-17 World Cup round of 16 — Nation Kenya UA.NEWS
French superstar Kylian Mbappe scores brace for Madrid to inflict Barcelona's first domestic defeat of the campaign.
حسم الفرنسي كيليان مبابي كلاسيكو الدوري الإسباني لصالح ريال مدريد بتسجيله هدفين في الفوز على برشلونة 2-1 الأحد على ملعب كامب نو، ضمن المرحلة العاشرة. وقلص النادي الملكي الفارق مع غريمه المتصدر إلى ثلاث نقاط، ملحقا به هزيمته الأولى في الدوري هذا الموسم، فيما حقق المدرب جوزيه مورينيو الفوز في أول…