Everything other news organizations report on Ethiopia and its neighbours, plus the top headlines from the rest of the world. Each story opens on the original publisher's site.
Show all languagesHeadlines and short excerpts link to their original publishers. AddisGazette does not produce or edit this external content.
Watch Ethiopia vs Senegal TOD
Sudan’s Al-Hilal Hosts Ethiopia’s Sidama While Eyeing CAF Champions League Group Stage Sudan Horizon
Football Fans Capital Newspaper
Young Uganda-based refugees chase their Olympic dream in Senegal Capital Newspaper
Northern start and finale in the Pyrenees for 2027 Tour de France Capital Newspaper
Marathon star Aga banned six years for doping and misleading investigation Capital Newspaper
Watch Sudan vs Ethiopia TOD
Ethiopia's Aga handed six-year doping ban, AIU says Reuters
Ispoortii ebc.et
Finfinnee, Onkololeessa 15, 2019 (FMC) – Taphoota Piriimeer Liigii Ingilaandi sagantaa torbee 8ffaa galgala kana taphatameen Boornimaawuuz Maanchiister Yuunaayitiid injifateera. Boornimaawuuz galchii 3 fi 0’n Maanchiisteer injifateera. Maanchiister Yuunaayitiid taphoota bara kana taphate 8 keessaa…
በአብዩ አረጋሽ በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለቱም ክለቦች ብርቱ ፉክክር ያደረጉ… The post ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ባለሪከርድ የሆነው የመቻሉ ተጫዋች አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሷል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ምርጥ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው… The post አቡበከር ናስር የሜዳ ላይ ልምምዱን ዛሬ ጀምሯል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ፌደሬሽኖች የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበትን ዓመት ዑደት እስከ ጥቅምት 18 ወስነው እንዲያሳውቁ ተጠየቁ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የአፍሪካ ዋንጫ (አፍኮን) ውድድር በ2 ወይስ በ4 ዓመት ዑደት መካሄድ እንዳለበት የሚመርጡበትን ውሳኔ እስከ ረቡዕ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 ዓ.ም. ድረስ አጠናቀው እንዲያሳውቁ ለሁሉም 54 አባል እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ይፋዊ…
Leenjisaan Maanchester Yunaayitid Mikaa'le Kaariik yaada dhimmi kilabichaa kan fala argatu miti jedhamaa jiru sirrii miti jechuun akka to'atamuu danda'u dubbate.
ኣዲስ ኣበባ፣ 14 ጥቅምቲ፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኣብ ፕሪምየር ሊግ እንግሊዝ ኣብ 8ይ ሰሙን መደብ ፀወታ ኣርሰናል ንኤቨርተን 2 ን 0 ብዝኾነ ውፅኢት ስዒራ። ምሸት ሰዓት 11፡00 ኣብ ስታድዩም ኤሚሬትስ ኣብ ዝተኻየደ ፀወታ ኣርሰናል ንኤቨርተን ብምስዓር ኣገዳሲ ሰለስተ ነጥቢ ኣመዝጊባ። ኣብቲ ፀወታ ንኣርሰናል ዓወት ዘረጋገፁ ሸቶታት ኤዝሪ ኮንሳን ጋብሬል ማጋልሄስን ኣብ መርበብ ሸቶ ኣእትዮም። […]
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ሲያስመዘግብ ዐፄዎቹ የውድድሩን መጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል። በዐቢዩ አረጋሽ በአብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ከቀኑ… The post ሪፖርት | ነብሮቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወሳኝ ድል ተቀዳጁ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
እቲ ካብ እዋን ሰር ኣሌክስ ፈርጉሰን ኣትሒዙ ንዅሎም ኣሰልጠንቲ ማንቸስተር ዩናይትድ ኣብ ዓዘቕቲ ዘስጥም ዘሎ ሕሱም ዑደት፡ ሕጂ ድማ ንማይክል ካሪክ ኣብ ትሕቲ ዘየላቡ ቍጽጽሩ ኣእትዩዎ ኣሎ።
በሀገሪቱ ትልቁ የክለቦች መድረክ አንድ ተጫዋች ከአንድ ሰዓት ለሚልቁ የጨዋታ ደቂቃዎች በተቀደደ መለያ… ብዙ አሉታዊ ጉዳዮች በሚነሳበት እግር ኳሳችን በተለይ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከተመለከትናቸው መሻሻሎች አንዱ የክለቦቻችን የትጥቅ አቅርቦት ጉዳይ… The post ፕሪምየር ሊግ ትኩረት 15 | እህህ እስከመቼ እህህ… appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በኢትዮጵያ እግር ኳስ መዝገበ ቃላት መሳይ ተፈሪ የሚለው ስያሜ ለዘመናት “የተገራ ስሜታዊነት” የሚል ትርጉም ኖሮት ቢቆይም የትናንቱ የመሳይ ተፈሪ ተግባር ግን ለብዙዎች ዱብዳ የሆነ ክስተት ነበር። ያለ በቂ እግር ኳሳዊ… The post ፕሪምየር ሊግ ትኩረት 14 | መሳይ ተፈሪን የማይመስለው የመሳይ ተፈሪ ተግባር appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
የዚህኛው ሳምንት ሌላኛው ትኩረታችን ደግሞ የኢትዮ ኤሌክትሪኩ አጥቂ መልካም ምግባር ነው። በ3ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብር አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከሸገር ባገናኘው ጨዋታ ከሜዳ ላይ ፉክክሩ ባሻገር ግን የኢትዮ… The post ፕሪምየር ሊግ ትኩረት 13 | ሰብዓዊነትን ያስቀደመው አቤል ሀብታሙ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
የወላይታ ድቻው አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጠንከር ያለ ቅጣት ተላልፎባቸዋል። በ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ በሜዳው ሀላባ ስታዲየም በባህር ዳር ከተማ 3ለ1 መሸነፉ ይታወሳል። በዚህ ጨዋታ ላይ… The post አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የ10 ጨዋታዎች ቅጣት ተላለፈባቸው appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሌላኛው የዚህኛው ሳምንት ትኩረታችን ደግሞ ብልሃት የተሞላበት የሸገር ከተማ ውሳኔን ይመለከታል። እግር ኳሳችን በሜዳ ሆነ ከሜዳ ውጭ ባሉ ጉዳዮች ከፍ ያለ የሀሳብ እጥረት እንዳለበት ተደጋግሞ ይነገራል። ታዲያ በዚህ ውስጥ ግን… The post ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 11 | No Sponsor No Problem appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ባህር ዳር ከተማ በሦስት ግቦች ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል። መቻልም ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ድል ጋሞ ጨንቻ ላይ አስመዝግቧል። በዐቢዩ… The post ሪፖርት | የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
Taphataan Arsanaal gahuumsa kubbaa bakka dhiphaa keessatti itti fayyadamuu, fageenya dheeraa irraa galchii lakkoofsisuufi kubbaa bifa salphaa ta'een qabatee garee faallaa milaammilchuun fuulduratti deemuun beekama.
Barnaamijka aroornimo ee soo bandhiga wararka gogoldhaca u ah maalinta iyo cayaaraha.