ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የቅርብ ጊዜ ርዕሶች። እያንዳንዱ ዜና በዋናው አሳታሚ ድረ-ገጽ ላይ ይከፈታል።
ሁሉንም ቋንቋዎች አሳይርዕሶች እና አጫጭር ቅንጭቦች ወደ ዋናዎቹ አሳታሚዎች ይወስዳሉ። አዲስ ጋዜጣ ይህን የውጭ ይዘት አያዘጋጅም ወይም አያርምም።
ዛሬ በጀመረው የዋልያዎቹ ዝግጅት አንድ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት ቡድኑን ሳይቀላቀል ሲቀር በምትኩ አዲስ ተጫዋች ቡድኑን ተቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሞዛምቢክ ጋር ለሚያደርጋቸው 3ኛ እና 4ና ምድብ ጨዋታዎች… The post ከብሔራዊ ቡድን ስብስብ ተጨማሪ ተጫዋች በሌላ ተተክቷል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወቱ ስድስት ተጫዋቾች ሀገራቸውን በመወከል በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል በ2027 በኬኒያ ፣ ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ በጣምራ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሦስተኛ… The post ስድስት ተጫዋቾች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ላይ ይሳተፋሉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በትግራይ ክልል የተቋቋመው ባለአደራ አስተዳደር “በባለፈው የህገወጡ ቡድን ውጊያ” እንዲሁም “ጸረ ህዝብ” ባላቸው ዘመቻዎች “የተሳተፉ” ግለሰቦች በምርጫ እንዳይሳተፉ የሚከለክል ደንብ አጸደቀ። ደንቡ በክልሉ በተለያዩ እርከኖች የሚገኙ አስተዳደሮችን ለመምራት ዕጩ ሆነው የሚቀርቡ ግለሰቦች፤ “ከፖለቲካዊ ውግንና ነጻ መሆን” እንደሚገባቸውም ደንግጓል። የባለአደራ አስተዳደሩ ካውንስል የወቅቱ ሰብሳቢ በሆኑት አቶ አሰፋ አብርሃ ፊርማ ያረፈበት ይህ ደንብ፤ “የትግራይ ክልል…
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቀጣይ ሳምንት የሚደረገውን ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ይመራሉ በግብፅ አዘጋጅነት ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች በቀጣይ ሳምንት መካሄድ… The post ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በአህጉራዊ ውድድር ይሳተፋሉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሀላባ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ቅጣት ተጣለባቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማሕበር በአምስተኛ ሳምንት በተካሄዱ ጨዋታዎች ተፈጠሩ ላላቸው የስነ ምግባር ግድፈቶች የቅጣት ውሳኔዎች አስተላፏል። በዚህ መሰረት ጥቅምት 20 በሀላባ ከተማ… The post በርበሬዎቹ እና ነብሮቹ ቅጣት ተላለፈባቸው appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
የዋጋ ግሽበት በሚቀጥሉት ስድስት ወራት “በድርብ አሃዝ” ውስጥ ይቆያል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ። በመስከረም 2019 የተመዘገበው 14.9 በመቶ የዋጋ ግሽበት ከማዕከላዊው ባንክ የነጠላ አሃዝ ግብ “ከፍ ያለ” እንደሆነም አስታውቋል። ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበትን የተመለከቱ አሃዞችን ይፋ ያደረገው፤ ሁለት ገለልተኛ ባለሙያዎችን ጨምሮ ስምንት አባላት ያሉት የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ካደረገው ስብሰባ በኋላ ነው። ዛሬ ማክሰኞ […]
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም የወንዝ ዳርቻ ልማት የወጣቶች የወደፊት እድልና የስፖርት ቱሪዝምን የሚያበራ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለስፖርት ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመሰጠት ዘርፉን ለማዘመንና ተደራሽነቱን በማስፋት ተጨባጭ ውጤቶች በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምቹ ያልነበሩ ተሽከርካሪ እና እግረኛ እኩል የሚጋፋባቸው ለአደጋ የተጋለጡ በተለይም በየመንደሩ የሚኖሩ ታዳጊዎችና ወጣቶች አማራጭ […] The…
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም የሀገር ሉዓላዊነትና ህልውና የሚረጋገጠው በህዝብ አንድነት፣ በህገ-መንግስታዊ ስርዓት እና ሀገርን ከውጭና ከውስጥ ጠላቶች በመጠበቅ ጽኑ አቋም ባለው መከላከያ ሰራዊቷ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ለማጽናት ከትናንት እስከ ዛሬ ራሱን ሳይሰስት በመስዋዕትነት እየጠበቀ ይገኛል፡፡ ይህ የህዝብ ጋሻና መከታ የሆነ ሠራዊት ሊፈጸምበት የማይገባው ጥቃት ከሕገ ወጡ የህወሃት ቡድን ጥቅምት 24 ተሰንዝሮበታል፡፡ ጥቅምት […] The…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም ከቅርብ አመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ወንዞች ከተማዋን የማይመጥኑ የቆሻሻ መጣያና ማከማቻ የነበሩ በአጠገባቸው ለማለፍ አፍንጫ የሚሰነፍጡና ብዙዎችን ለተለያዩ የጤና ችግር የዳረጉ ነበሩ፡፡ ዛሬ ላይ ይህ ታሪክ ሆኖ አልፏል፡፡ ከተማዋ ወንዞች አክማ ትላንት ከተዘፈቁበት አስከፊ ገጽታ አላቃ የውበት እና የጤና ምንጭ እንዲሆኑ እያደረገች ትገኛለች፡፡ በከተማ አስተዳደሩ በከፍተኛ ትኩረት የሚገነቡት እነዚህ የወንዝ […] The post…
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም፥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከኖርዌይ፣ ከቻይና እና ከካሊፎርኒያ የቴክኖሎጂ ማዕከላት ጋር የተያያዘ ይመስል ይሆናል፤ ነገር ግን ይህን ለውጥ ከሌላው የዓለም ክፍል በበለጠ ፍጥነት እና ድፍረት እያንቀሳቀሰች ያለችው ኢትዮጵያ ናት ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል። በመኪና ማምረት ዝና የሌላት ኢትዮጵያ፣ በድንገት የዓለምን ትኩረት የሳበ የፖሊሲ ውሳኔ አሳልፋለች። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) […] The post…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ዛሬ በፈጣን የለውጥ ግስጋሴ ውስጥ ትገኛለች። የከተማዋ መልክ በየዕለቱ እየታደሰ፣ እጅግ የተዋቡ ኮሪደሮችና የወንዝ ዳርቻዎች ተሰርተው የከተማወን ዘመናዊነት እያወጁ ይገኛሉ። ልማት መለኪያው ውብ አስፋልትና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ብቻ ሳይሆኑ የወገኖችን አቅም ማነስ የሚደጉም ፣ የህፃናትን ፊት በሳቅ የሚሞላ እና የዜጎችን ሰብአዊ ክብር የሚጠብቅ መሆኑን አዲስ አበባ በተግባር አሳይታለች፡፡ የአዲስ […] The post…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም አካባቢን ውብ አድርጎ በመገንባት ጤናው የተጠበቀ አምራች ዜጋን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት፣ አዲስ አበባ ታሪካዊ ለውጥ በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ይህንንም ተከትሎ መዲናዋ በተባበሩት መንግሥታት የሕዝብ ሰፈራ ፕሮግራም እና በቻይና አዘጋጅነት የቀረበውን እ.ኤ.አ የ2026 የዓለም ከተሞች ቀን “የሸንሃይ አዋርድ” አሸናፊ መሆን ችላለች። ከጥቂት ዓመታት በፊት በመንገድ ዳር፣ በመሀል ከተማ እንዲሁም በወንዝ ዳርቻዎች ይጣሉ […] The…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ከተማን መለወጥ የሚቻለው በግልጽ ራዕይ፣ በተቀናጀ ጥረትና የሰው ልጅን ሕይወት ማዕከል ባደረገ የልማት አቅጣጫ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ አዲስ አበባም ይህንን እሳቤ በተግባር እየተረጎመች መሆኗን በዓለም አቀፍ መድረክ ዳግም አስመስክራለች ብለዋል። በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ […] The post አዲስ…
ቻይና የአፍሪካ ጉዳዮችን እንዲከታተሉ የመደበቻቸውን ሁለት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በመጪዎቹ ሳምንታት ወደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብጽ እንደምትልክ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። “ሰላማዊ ውይይቶችን ለማበረታታት” እና “ውጥረቶችን ለማርገብ” የታለመ ነው በተባለለት በዚህ የቻይና ተልዕኮ፤ የሀገሪቱ ሶስተኛ ከፍተኛ ዲፕሎማትም ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ያቀናሉ። የዲፕሎማቶቹ ጉዞ የቻይና ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ “በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም እና ደህንነትን”…
በትግራይ ክልል፣ በአበርገለ የጭላ ወረዳ ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ። በፍንዳታው የሁለት ዓመት ልጅን ጨምሮ አምስት ሕጻናት እና ሦስት አዋቂዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ከተጎጂ ቤተሰቦች፣ ከነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች አረጋግጧል።በፍንዳታው 18 ሰዎች እንደተጎዱ እና 15 ሰዎች ደግሞ ሆስፒታል እንደገቡም ተገልጿል።
ብዙ ጊዜ በድብርት የሚሰቃይ ሰውን ስናስብ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ከአልጋው ላይ መነሳት ያቃተው ወይም በር ዘግቶ የሚቀመጥ ሰው ነው፤ ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ያሉ ምልክቶች እንዳሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሙያዊ ብቃቱና ከሚሰጠው ወታደራዊ ግዴታ ባሻገር፤ ከሕዝብ ጎን በመቆም የሚያከናውናቸው ሰብዓዊ ተግባራት ተቋማዊ የሕዝብ ወገንተኝነቱን የሚመዝኑ ቀዳሚ መለኪያዎች ናቸው። የዕውቀትና የጉልበት ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን መርዳት እንዲሁም ሌሎች በጎ ተግባራትን ማበርከት የሠራዊቱን የሰብዓዊነት ከፍታ በተግባር ያሳያሉ። የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ከተሞቻችን ለቀጣዩ ትውልድም ዘላቂ የብልጽግና ውርስ እንዲሆኑ በጋራ እንሠራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት ውድድር አዲስ አበባን ጨምሮ አምስት ከተሞች ተሸላሚ ሆነዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ አዲስ አበባ […] The post ከተሞቻችን…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ያላትን ግዙፍ የታዳሽ እና የአማራጭ ኢነርጂ ሀብት በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የኢኮኖሚ ዕድገቷን ከማፋጠን ባለፈ፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለቀጣናዊ የኃይል ትስስር ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች። በውኃ፣ በንፋስ፣ በፀሐይ እና በምድር በእንፋሎት (ጂኦተርማል) ሀብቷ የምትታወቀው ኢትዮጵያ፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በርካታ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን እውን አድርጋለች። እነዚህ የኃይል ምንጮች ለኢንዱስትሪ ፓርኮች […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና ደኅንነት መልህቅ እንደመሆኗ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው አሉ በአፍሪካ የደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ፖል ሲሞን ሃንዲ (ዶ/ር)፡፡ ዳይሬክተሩ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የጣና ፎረምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን በማስተናገድ የቀጣናው መልህቅ መሆኗን በተግባር አሳይታለች፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነት […] The…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ በደል እና የህልውና አጀንዳን አብሮ የያዘ የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የቁጭት ምንጭ የሆነ ምዕራፍ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ የሆነ ሕጋዊ እና ታሪካዊ ዳሰሳ ከሚያደርጉ ሥራዎች መካከል በታዋቂው ሕግ ባለሙያ በያዕቆብ ኃይለማርያም (ዶ/ር) «አሰብ የማን ናት?» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ […] The post “አሰብ የማን ናት?” appeared first…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)። በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ለተገኘው ስኬት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የአቪዬሽን ዘርፍ ከሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት፣ ከዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ከአየር ትራንስፖርት […]…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዶ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። በዐቢዩ አረጋሽ በመጀመሪያው አጋማሽ ኢትዮጵያ… The post ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ አሸናፊነት ተመልሷል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሀገራዊ ለውጡን ወደ ላቀ ምዕራፍ እንዲያደርሱ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የተቋማት ሪፎርም ዋነኛው ነው። በዚህ ረገድ በተቋማት ዘመናዊ አሠራርን መገንባት፣ ቢሮክራሲን ማስወገድ፣ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን ማስፈን ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው። ተቋማዊ ለውጥ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ተቋማቱን የሚመሩና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ያላቸውን ኃላፊዎችን አቅም አብሮ ማሳደግ መሰረታዊ […] The post የተቋማት…