ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የቅርብ ጊዜ ርዕሶች። እያንዳንዱ ዜና በዋናው አሳታሚ ድረ-ገጽ ላይ ይከፈታል።
ሁሉንም ቋንቋዎች አሳይዛሬ በጀመረው የዋልያዎቹ ዝግጅት አንድ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት ቡድኑን ሳይቀላቀል ሲቀር በምትኩ አዲስ ተጫዋች ቡድኑን ተቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሞዛምቢክ ጋር ለሚያደርጋቸው 3ኛ እና 4ና ምድብ ጨዋታዎች… The post ከብሔራዊ ቡድን ስብስብ ተጨማሪ ተጫዋች በሌላ ተተክቷል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወቱ ስድስት ተጫዋቾች ሀገራቸውን በመወከል በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል በ2027 በኬኒያ ፣ ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ በጣምራ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሦስተኛ… The post ስድስት ተጫዋቾች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ላይ ይሳተፋሉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቀጣይ ሳምንት የሚደረገውን ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ይመራሉ በግብፅ አዘጋጅነት ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች በቀጣይ ሳምንት መካሄድ… The post ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በአህጉራዊ ውድድር ይሳተፋሉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሀላባ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ቅጣት ተጣለባቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማሕበር በአምስተኛ ሳምንት በተካሄዱ ጨዋታዎች ተፈጠሩ ላላቸው የስነ ምግባር ግድፈቶች የቅጣት ውሳኔዎች አስተላፏል። በዚህ መሰረት ጥቅምት 20 በሀላባ ከተማ… The post በርበሬዎቹ እና ነብሮቹ ቅጣት ተላለፈባቸው appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም የወንዝ ዳርቻ ልማት የወጣቶች የወደፊት እድልና የስፖርት ቱሪዝምን የሚያበራ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለስፖርት ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመሰጠት ዘርፉን ለማዘመንና ተደራሽነቱን በማስፋት ተጨባጭ ውጤቶች በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምቹ ያልነበሩ ተሽከርካሪ እና እግረኛ እኩል የሚጋፋባቸው ለአደጋ የተጋለጡ በተለይም በየመንደሩ የሚኖሩ ታዳጊዎችና ወጣቶች አማራጭ […] The…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዶ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። በዐቢዩ አረጋሽ በመጀመሪያው አጋማሽ ኢትዮጵያ… The post ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ አሸናፊነት ተመልሷል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ከደቂቃዎች በፊት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች አንድ አጥቂ በጉዳት ምክንያት ከስብስብ ውጪ ሲሆን በምትኩ ለሌላ ተጫዋች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሞዛምቢክ ጋር ለሚያደርጋቸው የምድብ… The post ከዋልያዎቹ ስብስብ አንድ ተጫዋች በሌላ ተተክቷል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
በአብዩ አረጋሽ ዛሬ በተደረጉ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሀዋሳ ከተማ እንዲሁም ወላይታ ዲቻ ድል ሲያስመዘግቡ ሲዳማ ቡናና መቻል ነጥብ ተጋሩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮ… The post ፈረሰኞቹ፣ ሐይቆቹ እና የጦና ንቦቹ ድል አደረጉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ለሚያደርጋቸው የምድብ 3ኛ እና 4ኛ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። ግብ ጠባቂዎች አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ ቡና ባሕሩ ነጋሽ – ሸገር ከተማ አላዛር ማርቆስ –… The post አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ተጀመረ የኢትዮጵያ ልዑክ የተገኙበት የዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ተጀመረ። ይህም የኦሊምፒክ ኩነት በአፍሪካ ምድር ላይ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ከሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የዲያምኒያዲዮ ከተማ፣ የአብዱላዬ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የክለቡ የበላይ አመራሮች እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት በአሁኑ ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል እያከናወነ ይገኛል። በዚህም መድረክ ላይ በኢትዮጵያ ክለቦች ታሪክ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ መጠን… The post ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጋር ድርጅቶቹ ከፍተኛ የተባለ ገንዘብ አገኘ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የክለቡ የበላይ አመራሮች እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት በአሁኑ ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል እያከናወነ ይገኛል። በዚህም መድረክ ላይ በኢትዮጵያ ክለቦች ታሪክ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ መጠን… The post ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጋር ድርጅቶቹ ከፍተኛ ገንዘብ አገኘ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም በሜዳው ኢትሃድ ስታዲየም ብራይተንን ያስተናገደው ማንችስተር ሲቲ 1ለ0 ተሸንፏል። ስዊድናዊው አማካይ ያሲን አያሪ የብራይተንን የማሸነፊያ ግብ 11ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። የውድድር ዓመቱን በአስደናቂ ብቃት የጀመረው ብራይተን ከዘጠኝ የሊጉ ጨዋታዎች 19 ነጥብ ሰብስቦ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በሊጉ ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን የተሸነፈው ማንችስተር ሲቲ በ21 ነጥብ ለጊዜው በመሪነቱ ቀጥሏል። በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ […] The…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ቼልሲ በ9ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብሩ ማንችስተር ዩናይትድን በስታምፎርድ ብሪጅ አስተናግዶ 2ለ0 አሸንፏል። ሞርጋን ሮጀርስ በጨዋታ ፣ ኮል ፓልመር በፍፁም ቅጣት ምት ያስቆጠሯቸው ግቦች ቼልሲን አሸናፊ አድርገዋል። በጨዋታው በዩናይትድ በኩል ተከላካዩ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ 63ኛው ደቂቃ ላይ በሁለት ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሁለተኛ ቢጫ ያየበት ጥፋት ፍፁም ቅጣት ምት የተሰጠበት […] The post ሊሳንድሮ…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የፀረ አበረታች ቅመሞችን በተመለከተ አትሌቶች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች 89 በመቶ ተዓማኒነት የሌለው ፎርጅድ ነው›› አቶ መኰንን ይደርሳል፣ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዓለም አቀፍ የፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (ዋዳ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም አገሮች «ንፁህ ስፖርት በንፁህ አትሌቶች» የሚለውን ዓለም አቀፍ መርህ ተግባራዊ…
በአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በባሕር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፋሲል ከነማ ከባሕር ዳር ከተማ ጋር 2ለ2 ሲለያይ፣ በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር 0ለ0 ተለያይተዋል። በዐቢዩ አረጋሽ ፋሲል ከነማ… The post ሪፖርት | ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ 2 አቻ ተጠናቋል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ያሲን አያሪ የብራይተንን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ብራይተን ነጥቡን ወደ 19 ከፍ ሲያደርግ ማንቼስተር ሲቲ የሊጉ መሪነቱን የሚያጠናክርበትን እድል አባክኗል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች ቦርንማውዝ ሊድስን 2 ለ 0፣ […] The post ማንቼስተር ሲቲ ሁለተኛ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ማንቼሰተር ዩናይትድን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሞርጋን ሮጄርስ በጨዋታ እና ኮል ፓልመር በፍፁም ቅጣት ምት የቼልሲን ግቦች አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው አርጀንቲናዊው የማንቼሰተር ዩናይትድ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በቀይ ካርድ ተሰናብቷል። ውጤቱን ተከትሎም ቼልሲ ነጥቡን 16 በማድረስ […] The post ቼልሲ ማንቼሰተር ዩናይትድን…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) እኤአ በ2010 በሲንጋፖር መካሄድ ጅማሮውን ያደረገው የዓለም ወጣቶች ኦሊምፒክ ዛሬ ምሽት 3ከ30 በሴኔጋል ዳካር ይጀመራል። በአፍሪካ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው 4ተኛ የወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጰያ በአትሌቲክስ ፣በውሃ ዋና፣ በቴኳንዶ፣ በውሹና በብስክሌት ስፖርቶች ትካፈላለች፡፡ እ.ኤ.አ 2010 ለመጀመሪያ ጊዜ ሲንጋፖር በተካሄደው የወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስና በውሃ ዋና ስፖርቶች በ7 ልኡካንን […]…
በአብዩ አረጋሽ ነጌሌ አርሲዎች ሸገር ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን በማስመዝገብ ግስጋሴያቸው ሲያስቀጥሉ ሀላባ ከተማዎችም ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በማሸነፍ አንሰራርተዋል ነገሌ አርሲ ለ ሸገር ከተማ… The post ሰጎኖቹ እና በርበሬዎቹ ድል አደረጉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የአፍሪካ ዋንጫ በየሁለት ዓመቱ እንዲካሄድ ተወሰነ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ፣ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በየሁለት ዓመቱ እንዲካሄድ በሙሉ ድምፅ ወሰነ። የካፍ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔውን ያሳለፈው የአፍሪካን እግር ኳስ፣ የካፍ 54 አባል አገሮች ማኅበራትን እንዲሁም ከአፍሪካ ውጪ ባሉ…
ሞዛምቢክ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ አደረገች ዩጋንዳ፣ ኬንያ እና ታንዛንያ በጣምራ ለሚያዘጋጁት የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው ፍልሚያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደለችው እና በምድብ ማጣሪያው አራተኛ እና… The post የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
AMN-ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ የ2026 እ.ኤ.አ የዓለም እና የአፍሪካየዳማ ፌስቲቫልን የማስተናገድ እድል አግኝታለች። በውድድሩ ዙሪያም ዛሬ በወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። የወጣቶችና ስፖርት ሚንስቴር ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለፀው ከ40 ሀገራት የተውጣጡ 80 ስፖርተኞች ይሳተፋሉ። በመግለጫው ላይ የተገኙት በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ […]…
“ኮስታራነት” በሚያጠቃው እግር ኳሳችን ፊትን ከሚያጨፈግጉ አጀንዳዎች ባሻገር ሳቅ ጨዋታን የሚያስተናግድ ትከሻን መፍጠር ይኖርብናል። የኢትዮጵያ እግር እግር ኳስ በብዙ መመዘኛዎች ከዓለም እግር ኳስ ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ በቀጠለበት በዚህ ዘመን… The post ፕሪምየር ሊግ ትኩረት 21 | ተናቋሪዎቹ የክለብ ልሳኖች appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
አዲስ የውድድር ዘመን ተመሳሳይ አዝማሚያዎች ፤ ከዚህ አዙሪት መች ይሆን የምንወጣው? የኢትዮጵያን እግር ኳስ የሚከታተል የትኛውም ሰው ሊጋችን በተለይ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በገጠመው የተመልካቾች ድርቅ ያላዘነ አልነበረም ፤ ዘንድሮ ግን… The post ፕሪምየር ሊግ ትኩረት 20 | ሀሰተኞቹ የመለያ ዘቦች እረፉ appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና አዲሱን የውድድር ዘመን ሲጀምሩ ከፍ ባለ ተጠባቂነት ውስጥ ሆነው ነበር አጀማመራቸው ግን በተጠበቀው ልክ አልሆነም ለምን? የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥን ከ4ኛ የጨዋታ ሳምንት በኋላ ላስተዋለ… The post ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | መጠበቅ የፈጠረው ጫና? appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፈረንጆቹ 2008 ያሳካው የባሎንዶር ሽልማት የምንጊዜም ምርጡ ተብሎ ተመርጧል፡፡ በፍራንስ ፉትቦል የተዘጋጀው የምንጊዜም ምርጡ ባሎንዶር የደጋፊዎች ምርጫ ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፈረንጆቹ 2008 ያሸነፈው ባሎንዶር በእግር ኳስ ተመልካቾች በተሰጠ ድምጽ የምንጊዜም ምርጥ ባሎንዶር ተብሎ መመረጥ ችሏል፡፡ ሊዮኔል ሜሲ በፈረንጆቹ 2012 […] The…
ከመሳይ ሰለሞን ሀትሪክ በፊት በሊጉ በ43 የጨዋታ ሳምንታት ውስጥ አንድም ተጫዋች ሀትሪክ ያለመስራቱ ጉዳይ እና የማጥቃት አቀራረብ ውስንነቱ ሌላኛው በሳምንቱ ዐበይት ጉዳዮች የምንመለከተው ጉዳይ ነው። ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ሃለባ… The post ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 18 | አስታራቂው መሳይ ሰለሞን ከ501 ቀናት በኋላ ሊጉን ከሀትሪክ ጋር አስታርቋል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ያለ ዋና አሠልጣኙ መሳይ ተፈሪ የግብ ናዳ ሀላባ ከተማ ላይ ያወረደው ወላይታ ድቻ የዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል ሌላኛው ትኩረትን የሳበ ጉዳይ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አብዛኛዎቹ መርሐ-ግብሮች በጠበበ… The post ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 17 | ዋና መሪውን ያጣው የንቦቹ መንጋ በሚገባ ተናድፏል appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ከሳምንታት በፊት ራሱን ከብሔራዊ ቡድን ያገለለው ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ተጫዋች በደጋፊዎቹ ፊት በክብር እንዲሸኝ ጥሪ ቀረበለት። በክረምቱ የዝውውር መስኮት የታንዛኒያውን ሲንጊዳ ብላክ ስታርስን ለቆ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው… The post ራሱን ከብሔራዊ ቡድን ያገለለው የሲዳማ ቡና ተጫዋች ዳግም ጥሪ ደረሰው appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia «በጎ ፈቃደኞች ለኦሊምፒክና ለወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ልዩ ድምቀት እየሰጡት ነው» የዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ኪርስቲ ኮቨንትሪ፣ 4ኛውን የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለመከታተል ዳካር ሲደርሱ አቀባበል ላደረጉላቸው በጎ ፈቃደኞች ምስጋና ባቀረቡበት ወቅት የተናገሩት። ዳካር 2026 በአፍሪካ አህጉር የመጀመሪያው ታሪካዊ የኦሊምፒክ ኩነት የሚስተናገድበት…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን በባኩ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎውና የወደፊት ዕጣ ፋንታ በአዘርባጃን መዲና ባኩ እየተካሄደ ባለው የፊፋ ከ15 ዓመት በታች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫና ፌስቲቫል ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን፣ በምድብ 8 ከሶሪያ፣ ከዶሚኒካን ሪፐብሊክ፣ ከማሌዥያ፣ ከሀንጋሪ እና ከሜክሲኮ ጋር ተመድቦ ተጫውቷል። በአምስቱ የምድብ ጨዋታዎቹ ድል…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢትዮጵያ በዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ በአምስት የስፖርት ዓይነቶች ትሳተፋለች የዳካር 2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ከጥቅምት 21 እስከ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ይካሄዳል፡፡ በአፍሪካ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው 4ኛው የዳካር ወጣቶች ኦሊምፒክ፣ ከሁሉም የዓለም ክፍል የተውጣጡ 2,700 (ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 17) አትሌቶች በ25 የስፖርት ዓይነቶች…
“እኔ ድሮ እንደዚህ አይነት ጎል ሲገባ የማውቀው የወረዳ ፤ የቀበሌ ጨዋታ ላይ ነው። ግብ ጠባቂው ይጠልዛል ሄዶ አጥቂው ያገባል…” በሚል አነጋጋሪ አስተያየት ሰጥተው የነበሩት በኋላም በይፋ ይቅርታ የጠየቁት የሸገር ከተማው… The post ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 16 | ከ“ቀበሌ ጨዋታ” ስላቅ እስከ ባለሙያዊ ይቅርታ ፤ የዶ/ር ኢያሱ አስተያየት ምን ያስተምረናል? appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
“እኔ ድሮ እንደዚህ አይነት ጎል ሲገባ የማውቀው የወረዳ ፤ የቀበሌ ጨዋታ ላይ ነው። ግብ ጠባቂው ይጠልዛል ሄዶ አጥቂው ያገባል…” በሚል አነጋጋሪ አስተያየት ሰጥተው የነበሩት በኋላም በይፋ ይቅርታ የጠየቁት የሸገር ከተማው… The post ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት | ከ“ቀበሌ ጨዋታ” ስላቅ እስከ ባለሙያዊ ይቅርታ ፤ የዶ/ር ኢያሱ አስተያየት ምን ያስተምረናል? appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
AMN- ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ የተገነቡና በግንባታ ላይ የሚገኙ የስፖርት መሠረተ ልማቶችን ኃላፊነት በተሞላበት መንገድ በመጠቀም፣ ለሀገራዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት የሚኖራቸውን ሁለገብ ሚና ማጠናከር እንደሚገባ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) ገለጹ። የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ከሀገር አቀፍ የስፖርት ማኅበራትና ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) በዚሁ…
Finfinnee, Onkoloolessa 24, 2019 (FMC) – Ijaarsi bakkeewwan shaakalaa ispoortii qindaa’oo Magaalaa Finfinneetti gaggeeffamaa jiruu ispoortii Itiyoophiyaa sadarkaa olaanaatti ceesisaa jira jedhan hoggantoonni damee ispoortii. Pirezidaantiin Federeeshinii Atileetiksii Itiyoophiyaa Komaandar Atileet…
(ታሪኽ፡ ፍቕርን ዘይበርስ ዝኽርን ናይ 80ታት ስፖርት ሃገርና) ሓድሓደ ስእልታት ካብ ሽሕ ቃላት ንላዕሊ ይዛረቡ! እዛ ኣብ ቅድሜና ትርከብ ፍልይቲ ምስሊ፡ ተራ ናይ መዘከርታ ስእሊ ጥራይ ዘይኮነትስ፤ ታሪኽ፡ ናፍቖት፡ ክብረት፡ ከምኡ’ውን ናይ ዓሰርተታት ዓመታት ዘይሃሰሰ ናይ ሓቀኛ ስፖርታውያን ፍቕርን ሕውነትን ዝሓዘለት ህያው ሰነድ እያ። እዛ ስእሊ ብዕለተ ሰኑይ 26-10-2026 ኣብ ከተማ ኣዲስ ኣበባ ኣብ ዝነበረ […] The post ⚽✨ ገዳይም ኣርካናት ኣብ ሓደ…
ኣዲስ ኣበባ፣ 24 ጥቅምቲ፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኣብ ኦሎምፒክ ዓለም 2026 ናትናኤል ክንፈ ሓጎስ ኣብ ውድድር ቻንቿን ዘፈር ስፖርት ውሹ ንሃገሩ ሜዳልያ ነሓስ ኣምፂኡ። ንፈለማ እዋን ኣብ ሴኔጋል ዳካር እናተኻየደ ኣብ ዝርከብ ግጥም ኦሎምፒክ መናእሰይ ዓለም 2026 ኢትዮጵያ ናይ መጀመርታ ሜዳልያኣ ኣመዝጊባ። በዚ ድማ ኣብ መድረኽ ኦሎምፒክ ብታሪኽ ንፈለማ እዋን ንኢትዮጵያ ኣብ ስፖርት ውሹ ወኪሉ […]
Finfinnee, Onkololeessa 24, 2019 (FMC) – Taphoota Shaampiyoonsi Liigii Awurooppaa marsaa 4ffaa har’a taphatamaniin morkiin Atileetikoo Maadriid – Baayerni Muunik, Baarseloonaan ammoo Astoon Viilaa waliin taasisan ni eegamu. Har’a galgala sa’aatii 2:45 eegalee Gaalaataasaraay – Istuugaarti,…
Shaampiyoonaa Piriimer Liigii Ingilaand, Arsenaal, jijjiirraa taphattootaa Amajji dhufu keessa banamuun sarara fuula duraa (sarara jifannaa) isaa jabeeffachuu barbaada.
Finfinnee, Onkololeessa 23, 2019 (FMC) – Taphoota CBE Piriimeer Liigii Itiyoophiyaa sagantaa torbee 5ffaan Madin Itiyoophiyaan Baankii Daldala Itiyoophiyaa injifateera. Tapha har’a waaree booda s’aatii 9:00 eegalee Istaadiyeemii Finfinneetti taphatameen Madin Itiyoophiyaan galchii 3 fi 1’n Baankii…
Finfinnee, Onkoloolessa 23, 2019 (FMC) – Taphoonni Olompikii Dargaggootaa bara 2026 Seeneegaal, magaalaa Daakaaritti gaggeeffamaa jiru. Dorgommiiwwan kana irratti Itiyoophiyaa bakka bu’uun kan hirmaate Naatnaa’el Hagos gara tapha xumuraatti darbeera. Naatnaa’el Hagos Itiyoophiyaa bakka bu’uun…
Great Ethiopian Run Capital Newspaper
ርዕሶች እና አጫጭር ቅንጭቦች ወደ ዋናዎቹ አሳታሚዎች ይወስዳሉ። አዲስ ጋዜጣ ይህን የውጭ ይዘት አያዘጋጅም ወይም አያርምም።