ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የቅርብ ጊዜ ርዕሶች። እያንዳንዱ ዜና በዋናው አሳታሚ ድረ-ገጽ ላይ ይከፈታል።
ሁሉንም ቋንቋዎች አሳይAMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ዛሬ በፈጣን የለውጥ ግስጋሴ ውስጥ ትገኛለች። የከተማዋ መልክ በየዕለቱ እየታደሰ፣ እጅግ የተዋቡ ኮሪደሮችና የወንዝ ዳርቻዎች ተሰርተው የከተማወን ዘመናዊነት እያወጁ ይገኛሉ። ልማት መለኪያው ውብ አስፋልትና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ብቻ ሳይሆኑ የወገኖችን አቅም ማነስ የሚደጉም ፣ የህፃናትን ፊት በሳቅ የሚሞላ እና የዜጎችን ሰብአዊ ክብር የሚጠብቅ መሆኑን አዲስ አበባ በተግባር አሳይታለች፡፡ የአዲስ […] The post…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም አካባቢን ውብ አድርጎ በመገንባት ጤናው የተጠበቀ አምራች ዜጋን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት፣ አዲስ አበባ ታሪካዊ ለውጥ በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ይህንንም ተከትሎ መዲናዋ በተባበሩት መንግሥታት የሕዝብ ሰፈራ ፕሮግራም እና በቻይና አዘጋጅነት የቀረበውን እ.ኤ.አ የ2026 የዓለም ከተሞች ቀን “የሸንሃይ አዋርድ” አሸናፊ መሆን ችላለች። ከጥቂት ዓመታት በፊት በመንገድ ዳር፣ በመሀል ከተማ እንዲሁም በወንዝ ዳርቻዎች ይጣሉ […] The…
ብዙ ጊዜ በድብርት የሚሰቃይ ሰውን ስናስብ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ከአልጋው ላይ መነሳት ያቃተው ወይም በር ዘግቶ የሚቀመጥ ሰው ነው፤ ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ያሉ ምልክቶች እንዳሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በዩኔስኮ ማስመዝገቧን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆ ጂኦፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)፣ የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ በመካተት ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል። ይህ ስኬት የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት፣ ልዩ የጂኦሎጂ ቅርስና የቱሪዝም መስህቦች ለዓለም የሚያስተዋውቅ ከፍተኛ ብሔራዊ ድል መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም የዛሬይቱ አዲስ አበባ ከጥቂት ዓመታት በፊት ወንዞቿ የከተማዋን የትላንት ድብቅ ገመናዋን መሸፈኛ ነበሩ፣ የከተማዋ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ፣ ፍሳሽ እና መጸዳጃ ማስወገጃ፣ ለበርካታ ተላላፊ በሽታዎች እና ለህዝብ ጤና መጓደል መንስኤ ሆነው ኖረዋል። ዛሬ ላይ ግን ያ ታሪክ ላይመለስ ተቀይሮ ሕይወት ዘርተዋል፣ የታመሙ ወንዞቿ ታክመው ከበሽታ ምንጭነት ወደ ጤና ማዕከልነት፣ ከቆሻሻ ማከማቻነት ወደ ውበት […] The post ዓለም አቀፍ ዕውቅናን…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለዓለም ሕዝብ ካበረከተቻቸው ታላላቅ ፀጋዎች መካከል የአረቢካ ቡና (ኮፊ አረቢካ) ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። ለኢትዮጵያውያን ግን ቡና እንዲሁ በቀላሉ ተፈልቶ የሚጠጣ መጠጥ ብቻ አይደለም፤ የዘመናት ታሪክ፣ የባህል መገለጫ፣ የማኅበራዊ ግንኙነት ማጠናከሪያ እና የፍቅር መግለጫ የሆኑ ታላላቅ ሥነ-ሥርዓቶች መሠረት ነው። በየዕለቱ በመኖሪያ ቤቶች፣ በሰፈሮችና በመንደሮች የሚከናወነው ይህ ድንቅ የቡና ሥነ-ሥርዓት፣ ማኅበራዊ…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ በተከታታይ እያገኘች ያለችው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ለቱሪዝም ዘርፉ አዳዲስ ዕድሎችን እየፈጠረ እንደሚገኝ የከተማዋ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል አዲስ አበባ በዘላቂና ሰው ተኮር የከተማ ልማት ሥራዎቿ በተከታታይ ዓለም አቀፍ ዕውቅና እያገኘች ትገኛለች። በትናንትናው ዕለት በ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት (የሻንሃይ አዋርድ) አሸናፊ ከሆኑ አምስት ከተሞች አንዷ ሆና […] The post አዲስ አበባ…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ያስመዘገበቻቸው ሁለንተናዊ የልማት ስኬቶች የከተማዋን ገጽታ ከመቀየር አልፈው፣ ዛሬ ላይ በአህጉር እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ከፍተኛ ዕውቅናዎችንና ሽልማቶችን እያጎናጸፏት ይገኛሉ። “አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እናደርጋታለን” በሚል ጽኑ መንፈስ የተጀመሩ ሥራዎች፣ ዛሬ ላይ መዲናዋን የዓለም ትኩረት የምትስብ የብልፅግና፣ የዘላቂ ልማት እና የተወዳዳሪነት ምልክት አድርገዋታል። 📌 የላቀ […]…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠበት ተነገረ ‹‹ሕጋዊ የቦርድ ሰብሳቢ ሥልጣን ስለሌለኝ መረጃ መስጠት አልችልም›› አቶ ኃይለ ማርያም ተስፋዬ፣ የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ‹‹አራቱ ክልሎች ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ውይይት ያደርጋሉ›› አቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የደቡብ ሬዲዮና…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት አሉ በአእዋፍ ጥናትና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች፡፡ የአዕዋፍ ሳይንቲስትና የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ባለሙያው ይልማ ደለለኝ÷ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከፍተኛ የአዕዋፍ ዝርያ ካላቸው ሀገራት በ4ተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ይናገራሉ፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ከ872 በላይ የአእዋፍ ዝርያዎች እንዳሉና ከነዚህ […] The post…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ልማት ስኬት የሚለካው ከዘመናዊ ሕንፃዎችና መንገዶች ባሻገር ለነዋሪዎች በሚፈጥረው ምቹ የመኖሪያ ከባቢ፣ በሚያስገኘው የኢኮኖሚ ዕድልና በሚያስመዘግበው ዘላቂ ልማት ጭምር ነው። ከዚህ አንጻር የአዲስ አበባ የከተማ ልማት ለውጥ የመንገድና የኮሪደር እንዲሁም የወንዝ ዳርቻዎች ልማት፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች መስፋፋት፣ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የትራንስፖርት ተደራሽነት በዚህ […] The post…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሞ ሕዝብ የገዳ ሥርዓት ማኅበራዊ ሕግና የሕይወት ፍልስፍና ብቻ ሳይሆን፣ ባህልን፣ ተፈጥሮንና የሴቶችን ሚና የሚያገናኝ የማንነት ምሰሶ ነው። በዚህ የባህል ዓለም ውስጥ አቴቴ የእምነትና የጸሎት ሥርዓት ብቻ ሳይሆን የሴቶች ድምፅ፣ የማኅበረሰብ አንድነትና የተፈጥሮ ምስጢር መገለጫ ሆና ትታያለች። የክረምቱ ጨለማ አልፎ በጸደይ ብርሃን መተካቱን ተከትሎ በአብዛኛው በመስከረም መጨረሻ […] The post “የጥቅምት…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! አዲስ አበባ በተባበሩት መንግሥታት UN-Habitat በቻይና ያዘጋጀውን የ2026 እ.ኤ.አ የዓለም ከተሞች ቀን “የሸንሃይ አዋርድ” ሽልማት አሸነፈች!! ይህ ድል ለአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው ኢትዮጵያ ታላቅ ኩራት ነው! በተባበሩት መንግሥታት የሰዎች ሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) እና በቻይና ያተዘጋጀውን የሸንሃይ ሽልማት፣ በዘላቂ፣ አካታች፣ ሰው ተኮርና አይበገሬ የከተማ ልማት…
AMN- ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም የከተማዋን ነዋሪዎች ደህንነት ከአደጋ ለመጠበቅና የአደጋዎች ምላሽ አሰጣጥን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር አቅሙን እያሳደገ መምጣቱን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታቋል። ኮሚሽኑ በፖላንድ መንግስት በተደረገ ድጋፍ በአቃቂ ቃሊቲ የተገነባውን የተግባር መለማመጃ ማእከልን አስመርቋል። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነዋሪዎች ደህንነት ከአደጋ ለመጠበቅና የአደጋዎች ምላሽ አሰጣጥን […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል፡፡ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መስራችና የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሎሬት ምትኩ ኃይለ (ፕ/ር) አዳዲስ ተማሪዎችን እንኳን ወደ እውቀት ቤታችሁ፣ ወደ ሁለተኛ መኖሪያቹ በሰላም መጣችሁ በማለት አቀባበል አድርገዋል። የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ዓብደልቃድር ከድር (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ዩኒቨርሲቲያችን ለእናንተ እንደ አባት፣ እንደ እናት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የኢንተርፖል ግሎባል አካዳሚ ኔትወርክን መቀላቀል የሚችልበትን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የኢንተርፖል ዋና ፀሐፊ ቫልደሲ ኡርኪዛ በጋራ ተፈራርመውታል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በኢንተርፖል ግሎባል አካዳሚ ኔትወርክ ውስጥ በይፋ…
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በተጠለሉበት 'ጃሪ ቁጥር 2' የተፈናቃዮች ካምፕ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት "ሕጻናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ" 18 ሰዎች መገደላቸውን ሦስት የካምፑ ነዋሪዎች እና የሆስፒታል ምንጭ ለቢቢሲ ተናገሩ። ጉዳት የደረሰባቸው "8 ሕጻናት እና 10 ሴቶችን" ጨምሮ በአጠቃላይ 36 ሰዎች ወደ ሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አንድ የሆስፒታል ምንጭ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።
AMN-ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች በአካል ተገኝተን የተመለከትነው ስራ እጅግ አስደናቂ ነው ሲሉ በቅርቡ የተመረቀውን የወንዝ ዳርቻ ልማት አድንቀዋል። በቅርቡ የተጠናቀቀው ከቀጨኔ በአምባሳደር ኢሬቻ እስከ ባምቢስ የተዘረጋው የወንዝ ዳርቻ ልማት የሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች ጎብኝተዋል። በቦታው ተገኝተው የተሰራውን ድንቅ ስራ የተመለከቱት እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች ”በአካል ተገኝተን…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ተጨባጭ ትብብር የሚያሸጋግሩ ሶስት የሁለትዮሽ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ሀደራ አበራ እና በሩሲያ ወገን መካከል የተፈረሙት እነዚህ ስምምነቶች፣ በጤና እና በሚዲያ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ናቸው። ከስምምነቶቹ መካከል የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታልን ለማዘመንና […] The post…
AMN-ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች በአካል ተገኝተን የተመለከትነው ስራ እጅግ አስደናቂ ነው ሲሉ በቅርቡ የተመረቀውን የወንዝ ዳርቻ ልማት አድንቀዋል። በቅርቡ የተጠናቀቀው ከቀጨኔ በአምባሳደር ኢሬቻ እስከ ባምቢስ የተዘረጋው የወንዝ ዳርቻ ልማት የሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች ጎብኝተዋል። በቦታው ተገኝተው የተሰራውን ድንቅ ስራ የተመለከቱት እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች ”በአካል ተገኝተን…
AMN- ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ከኢትዮጵያዊ እና ሩሲያዊ ቤተሰቦች የተወለደውና በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ አሻራ ያሳረፈው የቀድሞው የሙዚቃ ባለሙያ ነርሲስ ናልቫንዲያን መኖሪያና የቅርስ ቤት በሰላም ኢትዮጵያ አማካኝነት ታድሶ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። በ1929 ዓ.ም የተገነባው ይህ ታሪካዊ የቅርስ ቤት በውስጡ የስዕል ማሳያ ጋለሪን፣ እንዲሁም ሌሎች የጥበብ ሥራዎች መለማመጃዎችን አካቶ ለባለሙያዎች ክፍት መደረጉን የሰላም ኢትዮጵያ ፕሮግራም […]…
AMN-ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ድንገተኛ የበካይ ጋዝ ልኬት ከተደረገባቸው 200 ተሽከርካሪዎች መካከል 44 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት የተቀመጠውን መስፈርት ሳያሟሉ መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የተሽከርካሪዎች በካይ ጋዝ ልቀት መጠን እና የቅነሳ ስልቶችን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አካሂዷል። በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የበካይ ጋዝ ልቀት ድንገተኛ ፍተሻ ከተደረገባቸው ተሽከርካሪዎች መካከል […]…
AMN- ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ህገወጥ ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል ውጪ የተሰጠ የጥቁር ስቲከር ፈቃድ ወረቀት የሚጠቀሙ የይለፍ ወረቀት (Pass)፣ እንዲሁም የተለያዩ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶችን የፈጸሙ ሞተር ሳይክሎችንና ተሽከርካሪዎችን በመቆጣጠር ላይ ይገኛል። ዋና ጠቅላይ መምሪያው በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ ባደረገው ክትትል፣ ደንብ ተላልፈው በተገኙ 1 ሺህ 111 ተሽከርካሪዎች ላይ […] The post ህገወጥ…
AMN- ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ እድገት ዛሬ በሚታዩ ለውጦች ብቻ የሚለካ ሳይሆን፣ ለመጪው ትውልድ ምን ዓይነት ከተማ ነው የሚረከበው የሚለው የእድገቱ ወሳኝ መለኪያ ነው። አዲስ አበባ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል ከመሆኗ ባሻገር፣ የፈጠራ፣ የባህል፣ የንግድና የዘመናዊ የከተማ ሕይወት ማዕከል ለመሆን ያላትን አቅም ማሳደግ እየቻለች ነው። ይህንን በዘላቂነት ለማሳካትም የልማት ስራዎቿን ከከተማ ፕላን፣ ከባህልና ቱሪዝም፣ […] The post ነገዋን…
AMN- ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም አዲስ አበባን እንደስሟ ለማድረግ በከተማ አስተዳደሩ የተተገበሩ የልማት ሥራዎች መዲናዋ ስሟን እንድትሆን እያስቻሏት ነው፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ከተማዋ ያስመዘገበችው ፈጣን ለውጥ የነዋሪዎቿን የዕለት ተዕለት ሕይወት ቀይሯል ፣ የመዲናዋን ገጽታ በአህጉራዊ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ አድርጎታል። ይህ ትልቅ ለውጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የፌዴራል መንግሥት በቁርጠኝነት እና በስትራቴጂያዊ እቅድ […] The post…
AMN- ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም የሃይማኖት ተቋማት ለሀገራዊ አንድነት እና ሰላምን ማጎልበት ላይ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ “ብሔራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላምና ለሀገር ግንባታ ” በሚል መሪ ሀሳብ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከየካ እና ቦሌ ክፍለ ከተሞች ከተወጣጡ የሀይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትልና የህዝብ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ […] The post የሃይማኖት ተቋማት ለሀገራዊ…
AMN- ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምገባን የበለጠ ለማስፋፋት፣ ደህንነቱንና ጥራቱን በመጠበቅ ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ በመርሀ ግብሩ የአደረጃጀት ለውጥ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በተማሪዎች ምገባ የተደረገውን የአደረጃጀት ለውጥ ምክንያት በማድረግ ከመጋቢ ማህበራት ሰብሳቢዎች፣ የምገባ ዘርፉን ከሚያስተባብሩ የክፍለ ከተሞች አስተባባሪዎችና ባለድርሻዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በትግራይ ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት 68 ሚሊዮን ብር የሚገመት የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ በትግራይ ክልል ዘረፋና ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት 68 ሚሊዮን ብር የሚገመት ምግብና የመድኃኒት ድጋፍ ማድረጉን፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ የዕርዳታ ቡድን ሐሙስ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. መቀሌ ተጉዞ በጦርነቱ ወቅት…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የወባ በሽታ ባልነበረባቸው አካባቢዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከአካባቢ መራቆት ጋር ተያይዞ የወባ በሽታ ባልነበረባቸው አካባቢዎች በመስፋፋት ላይ መሆኑ አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ አቶ አሸረፈዲን ዩያ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በወባ በሽታ የማይታወቁ አካባቢዎች፣ በአካባቢ መራቆትና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ነገረ ሥጋ! ጉዞ ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ነው። ዝንጥ ያሉ የደስ ደስ ያላቸው አዛውንት የጋቢናውን በር ይከፍታሉ። ‹‹እስኪ እባክህ ወዲህ ና ዓይንህን ልየው? ዘንድሮ የአውሮፕላና የታክሲ መሪ የሚጨብጥ አላምንም። መንበሩን የጨበጡትን ረስተህ ማለቴ ነው፡፡ ነገር እንዳታመጣብኝ ደግሞ በዚህ ማለዳ…›› እያሉ ኮስተር ይላሉ። የምር መስሎት ሾፌሩ ዓይኑን ሊያስመረምር አንገቱን…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የአፍሪካ ፍልስፍና ዋነኛ ተልዕኮ የህሊና ባርነትን ማስወገድና አዕምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ማውጣት መሆን አለበት›› ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ፍልስፍና መምህር በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ ፍልስፍና ዋነኛ ትኩረት ሊሆን የሚገባው፣ ለአፍሪካ አገሮች በአጠቃላይ እንዲሁም ለኢትዮጵያ በተለይ ትልቅ ሥጋት እየሆነ የመጣውን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ…
AMN – ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሕብረተሰቡን በማሳተፍ የሚሠሩ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በሕብረተሰብ ተሳትፎ የሚያስገነባቸውን የአካባቢ መሠረተ ልማት ሥራዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስጀምሯል። የአካባቢው ነዋሪዎች ከዚህ በፊት የነበረው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለመንቀሳቀስ አስቸጋሪ እንደነበር በማስታወስ፣ የዚህ ግንባታ መጀመር…
AMN – ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለዘመናት የቆሻሻ ማከማቻ እና የኢንዱስትሪ ፍሳሾች መጣያ ሆነው የቆዩትን ወንዞቿን አክማ በማዳን ለከተማዋ ነዋሪዎች የጤና እፎይታንና አዲስ ተስፋን ሰጥታለች። ቀደም ሲል ለጤና እና ለዕይታ አደገኛ፣ እንዲሁም ለህገ-ወጥ ተግባራት የተጋለጡ የነበሩት እነዚህ የወንዝ ዳርቻዎች፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተካሄደው የተቀናጀና ከፍተኛ የልማት ርብርብ ዛሬ ላይ ተፈጥሯዊ ማንነታቸውን ተላብሰዋል። የወንዞቹ […] The…
AMN-ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነ በተነገረው የአማራጭ የመምህራን ስልጠና መርሃ-ግብር ለአንድ ዓመት ያህል በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሲሰለጥኑ የቆዩ ሰልጣኞች ተመርቀዋል። በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያለውን የመምህራን እጥረት ይፈታል የተባለው ይህ የአማራጭ መምህራን ስልጠና መርሃ-ግብር፤ በተለያዩ የሙያ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸውና የመምህርነት ሙያ ላይ ፍላጎት ያላቸው እንዲሁም የተለያዩ የማጣሪያ ፈተናዎችን ያለፉ…
AMN-ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም ወንዞች የቆሻሻ መጣያ ሳይሆኑ፣ የሕይወት፣ የውበትና የዕድገት መሠረቶች ናቸው። አዲስ አበባም ይህንን እውነት በተግባር በማሳየት፣ ወንዞቿን ከቆሻሻና ከብክለት ለማላቀቅ፣ ነዋሪዎቿን ከጎርፍ አደጋ ለመጠበቅና የኑሮ ጥራትን ለማሳደግ የሚያስችል ተግባራዊ ለውጥ እያከናወነች ትገኛለች። ቀደም ሲል በቆሻሻ፣ በብክለትና በመጥፎ ሽታ ምክንያት ወደ ወንዞቻቸው ጀርባቸውን ሰጥተው የነበሩ የመኖሪያ ቤቶችና አካባቢዎች፣ ዛሬ እንደገና ፊታቸውን ወደ…
Marinas are becoming the next big draw for luxury real estate, as the global wealthy search for homes to park their ever-larger yachts.
Kenya’s first mini demographic and health survey tracks how its youngest children are developing WHO | Regional Office for Africa
The survey shows that 61 per cent of married women aged 15–49 are using at least one family planning method, compared to 63 per cent recorded in the 2022 Kenya Demographic and Health Survey.
#EtatsUnis: c'est l'accessoire tendance en ce moment dans le pays. Après avoir voté pour les #Midterms, les Américains arborent fièrement un sticker montrant leur participation à ces élections de mi-mandat. Notre journaliste Valentin Cacheux est parti à la rencontre de certains d'entre eux, à…
Breast cancer: Why Kenyan women are still diagnosed too late People Daily
Fear, misinformation and barriers to diagnosis continue to undermine early detection as thousands of women face breast cancer every year. For many Kenyan women, the first warning of breast cancer is not pain, but a change they may barely notice. A lump that does not hurt, an unusual change in…
الاختلاف الكبير بين الناس في الاحتياج إلى النوم دائماً ما كان لغزاً محيراً. ونجح العلماء خلال السنوات القليلة الماضية، في تحديد العديد من العوامل الوراثية التي تلعب دوراً في هذا الاختلاف.
Study reveals why Kenyan men are reluctant to embrace HIV self-testing Daily Nation
Eritrea: Number of voluntary blood donors increasing Africa.com
Mogging, named Collins English Dictionary's word of the year, was once the preserve of the manosphere but has become part of everyday discourse.
Imagine a teenager using their pocket money not just to buy snacks or airtime, but to save, buy shares and start building an investment portfolio. Rather than waiting until they secure their first job to learn about investing, young people could begin understanding how financial markets work while…
ርዕሶች እና አጫጭር ቅንጭቦች ወደ ዋናዎቹ አሳታሚዎች ይወስዳሉ። አዲስ ጋዜጣ ይህን የውጭ ይዘት አያዘጋጅም ወይም አያርምም።