ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የቅርብ ጊዜ ርዕሶች። እያንዳንዱ ዜና በዋናው አሳታሚ ድረ-ገጽ ላይ ይከፈታል።
ሁሉንም ቋንቋዎች አሳይአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ በደል እና የህልውና አጀንዳን አብሮ የያዘ የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የቁጭት ምንጭ የሆነ ምዕራፍ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ የሆነ ሕጋዊ እና ታሪካዊ ዳሰሳ ከሚያደርጉ ሥራዎች መካከል በታዋቂው ሕግ ባለሙያ በያዕቆብ ኃይለማርያም (ዶ/ር) «አሰብ የማን ናት?» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ […] The post “አሰብ የማን ናት?” appeared first…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሀገራዊ ለውጡን ወደ ላቀ ምዕራፍ እንዲያደርሱ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የተቋማት ሪፎርም ዋነኛው ነው። በዚህ ረገድ በተቋማት ዘመናዊ አሠራርን መገንባት፣ ቢሮክራሲን ማስወገድ፣ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን ማስፈን ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው። ተቋማዊ ለውጥ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ተቋማቱን የሚመሩና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ያላቸውን ኃላፊዎችን አቅም አብሮ ማሳደግ መሰረታዊ […] The post የተቋማት…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ንፁኃን ሕጋዊ ከለላ ሲያገኙ ሕገወጦች አደብ ይገዛሉ! ኢትዮጵያ በደማቅ የታሪክ አሻራዎች የተንቆጠቆጠች አገር ናት፡፡ የሰው ዘር መገኛ ቀደምት ምድር ከመሆን አልፋ፣ ለሰው ልጆች ነፃነት ተምሳሌትና ለአፍሪካውያን ኩራት በመሆን በዓለም አደባባይ ታዋቂ አገርም ነበረች፡፡ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መጀመር ምክንያት የሆነው ታላቁ የዓድዋ ድል በጀግኖች ልጆቿ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ሥልጣኔና ዘላቂ ብልጽግና የሚመጣው የኢኮኖሚ ዕድገትና ቁሳዊ ሀብቶችን በማዳበር ብቻ ሳይሆን እሴቶችን፣ የባህል ማንነትን እና የሞራል ጥንካሬን በመገንባት እንዲሁም ዕውቀትን ከማኅበራዊ ኃላፊነት ጋር በማቀናጀት ጭምር ነው። ለዚህ የሥልጣኔ ግንባታ ሂደት በሁሉም ዘርፎች የተዘጋጀ፣ በእውቀትና በሥነ ምግባር የታነጸ እና የሀገርን ራዕይ ወደ ተግባር የሚቀይር አመራር ያስፈልጋል። በሙያዊ […] The post የተሟላ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገች አህጉር ናት፤ ነገር ግን ለዘመናት ሀብቶቿን ሌሎች ቅኝ ገዢዎች ሲጠቀሙበት ተመልካች ሆና ቆይታለች፡፡ አፍሪካውያን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ከተላቀቁ በኋላ የራስን ችግር በራስ የመፍታት ፍላጎታቸውን ለማሳካት የጋራ ትብብራቸውንም ለማጠንከር እንደ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አፍሪካ ህብረት) ያሉ ተቋማትን መስርተዋል፡፡ አፍሪካውያን የአህጉሪቱን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ ችግሮቻቸውን…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የጭንቀትና የሥጋት ደመና ይገፈፍ! ዜጎች በገጠርም ሆነ በከተማ የሚያስጨንቋቸውና የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ከመብዛታቸው የተነሳ፣ ግራ መጋባትና ሥጋት ብዙዎች የሚጋሩት የዘወትር አሳር መሆኑ የታወቀ ነው፡፡ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ሕይወት የሚመሩ አርሶ አደሮች በዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴ ከድህነት መላቀቅ ሲገባቸው፣ ዙሪያ ገባው የግጭት መናኸሪያ ሲሆን ተስፋ ይቆርጣሉ፡፡…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ለግብርና ከፍተኛ ርብርብ ካልተደረገ ከአራት ዓመታት በኋላ አፍሪካውያን ለፅኑ ረሃብ እንደሚጋለጡ ተነገረ ከዓለም ሕዝቦች 60 በመቶን ይይዛሉም ተብሏል የአፍሪካ አገሮች የግብርና ዘርፍን በቂ በጀት በመመደብ በጥናትና በምርምር ላይ ከፍተኛ ርብርብ ካልተደረገ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሥር ለሰደደ ረሃብ ሰለባ ከሆኑ የዓለም ሕዝቦች መካከል 60 በመቶው አፍሪካውያን ይሆናሉ…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም አጀንዳዎች የተስተጋቡበት የጣና ፎረም ከአንድ ወር ቀደም ብሎ በግብፅ ኒው ኤል አላሜይን ከተማ የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ስብሰባ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ግብፆች ሁሌም እንደሚያደርጉት ጉባዔውን ከአኅጉራዊ መድረክነት ይልቅ የራሳቸው አጀንዳ የሚስተጋባበት ሲያደርጉት ነበር የተስተዋለው፡፡ የአፍሪካ አኅጉር የሥራና ቴክኖሎጂ ፈጠራ፣ የንግድና…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ነገረ ሥጋ! ጉዞ ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ነው። ዝንጥ ያሉ የደስ ደስ ያላቸው አዛውንት የጋቢናውን በር ይከፍታሉ። ‹‹እስኪ እባክህ ወዲህ ና ዓይንህን ልየው? ዘንድሮ የአውሮፕላና የታክሲ መሪ የሚጨብጥ አላምንም። መንበሩን የጨበጡትን ረስተህ ማለቴ ነው፡፡ ነገር እንዳታመጣብኝ ደግሞ በዚህ ማለዳ…›› እያሉ ኮስተር ይላሉ። የምር መስሎት ሾፌሩ ዓይኑን ሊያስመረምር አንገቱን…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሥነ ምግባር ድርጅት እንዴት ይገነባል? በስንታየሁ ግርማ አይታገድ መልካም ስም የአንድ አገርም ሆነ የአንድ ድርጅት ትልቁ ሀብት ነው። ድርጅት በገንዘብ፣ በቴክኖሎጂና በሰው ኃይል ሊጠናከር ይችላል፡፡ ዘላቂ ስኬቱን ግን ከሚወስኑት ቁልፍ ነገሮች አንዱ መልካም ስሙ ነው። መልካም ስም እምነትን ይፈጥራል፣ እምነት ደግሞ የስኬት መሠረት ነው። ታዋቂው ባለሀብት ዋረን ቡፌት…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የአፍሪካ ፍልስፍና ዋነኛ ተልዕኮ የህሊና ባርነትን ማስወገድና አዕምሮን ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ማውጣት መሆን አለበት›› ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ (ዶ/ር)፣ የአፍሪካ ፍልስፍና መምህር በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ ፍልስፍና ዋነኛ ትኩረት ሊሆን የሚገባው፣ ለአፍሪካ አገሮች በአጠቃላይ እንዲሁም ለኢትዮጵያ በተለይ ትልቅ ሥጋት እየሆነ የመጣውን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የመደመር መንግሥት መጽሐፍ እንደሚያብራራው፣ ልማት ማለት ከአካላዊ ግንባታ በላይ የሆነ፣ ሰውን ማዕከል ያደረገ፣ ሀብቶችን በተቀናጀ መንገድ የሚጠቀም፣ የሕዝብ ተሳትፎን የሚያጠናክርና የጋራ ብልጽግናን የሚያሳድግ ሂደት ነው። በዚህ እሳቤ መሠረት የከተማ ልማት መንገዶችን፣ ሕንፃዎችንና መሠረተ ልማቶችን ከመገንባት ባለፈ፣ የነዋሪዎችን የኑሮ ጥራት ማሻሻል፣ የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ፣ ተፈጥሯዊ ሀብቶችን መጠበቅና ለቀጣይ…
“እኔ ድሮ እንደዚህ አይነት ጎል ሲገባ የማውቀው የወረዳ ፤ የቀበሌ ጨዋታ ላይ ነው። ግብ ጠባቂው ይጠልዛል ሄዶ አጥቂው ያገባል…” በሚል አነጋጋሪ አስተያየት ሰጥተው የነበሩት በኋላም በይፋ ይቅርታ የጠየቁት የሸገር ከተማው… The post ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት | ከ“ቀበሌ ጨዋታ” ስላቅ እስከ ባለሙያዊ ይቅርታ ፤ የዶ/ር ኢያሱ አስተያየት ምን ያስተምረናል? appeared first on ሶከር ኢትዮጵያ.
Finfinnee, Onkoloolessa 24, 2019 (FMC) – Seenaa irraa barachuun injifannoo fi milkaa’ina qofa osoo hin taane, kufaatii, gantummaa fi qormaata gurguddaa irraa barachuus dabalata. Taateewwan tokko tokko seenaa keessatti guyyaa injifannoo ta’anii galmaa’u; kanneen biroon garuu madaa hin dagatamne…
Siding with Islamists Quillette
As Americans head to the polls for the midterm elections, François Picard welcomes historian Timothy Snyder, professor at the University of Toronto's Munk School of Global Affairs, for a conversation about the future of American democracy, the growing political influence of technology billionaires…
تتوسع عالميا ظاهرة التشكيك في نزاهة الانتخابات على غرار خطاب الرئيس الأمريكي ترمب، إذ يوظف مرشحون خاسرون اتهامات التزوير لتعبئة أنصارهم وتقويض شرعية النتائج، بما يهدد الثقة في المؤسسات الديمقراطية.
In today’s digital economy, the most valuable asset in many transactions is data.
Punitive travel bans penalise countries for openly reporting cases.
Journalists cannot safely act as the public's eyes and ears if they are constantly facing...
Exposure to death, injury, conflict and public hostility often follows officers home.
Lift unfair Ebola travel restrictions on Kenya Daily Nation
Kenya must rethink police reforms approach Daily Nation
تناولت حلقة (2026/11/03) من برنامج “المخبر الاقتصادي” الدعم الأمريكي لإسرائيل منذ نهاية الحرب العالمية الثانية، فكيف تحوّلت بعد عقود إلى عبء سياسي على واشنطن؟ وهل نفوذ "أيباك" باق؟
Isayas Afeworki’s Inner Circle is Growing Weary: Is a Coup Brewing? horn review
The greatest threat to Isaias Afwerki’s rule no longer lies primarily in Eritrea’s marginalized population or fragmented opposition, but within the military and intelligence establishment that has sustained his personal dictatorship for decades. As his political wilderness deepens, his regional…
Garowe (PP Editorial) The political predicament in Puntland, exemplified by its isolation from state-building initiatives in Somalia, could be reversed… Sii akhri
Rethinking Ethiopia's Democratic Transition: A Reflection on Worku Aberra's Two-Part Article Borkena
Ethiopia: Apocalyptic Suffering in Sin and Tinsel Town Borkena
Hurso: The Making of an Obedient Governing Elite? Opinion Borkena
Ethiopia: Keeping the Boat Adrift and Steady (Part I) Borkena
لم تعد إيران بعد الحرب الأمريكية الإسرائيلية عليها كما كانت قبلها، وذلك بالنظر إلى الخسائر التي طالت قادتها وقدراتها ومقدراتها، لكن ثمة من يرون أنها انتهت كبلد، ومن يرون أنها باقية وربما تصبح أقوى.
Owning our own narratives: Mahad Wasuge on making local knowledge work in Somalia Rift Valley Institute
Depuis son retour à la Maison Blanche, Donald Trump démantèle toute la politique climatique des États-Unis. D'abord en coupant les liens de la diplomatie climatique, en quittant l'Accord de Paris, la Convention-cadre de l'ONU sur les changements climatiques et en boycottant les COP. Puis en…
THE TRUMP PROMISES: WHAT KENYA AND AFRICA MUST LEARN ABOUT THE POLITICS OF DELIVERING KDRTV
Boards and executives should treat retaliation against people who speak up as a leadership...
Addis Ababa, November 3, 2026 (FMC) – At a time when Africa is searching for a new direction, Ethiopia’s experience offers a compelling question for the continent: what does it take to transform a nation, and how can that transformation inspire a wider African renewal? The question carries…
David Ndii: Affordable housing construction workers causing milk shortage The Star, Kenya
عندما قرر الأمير الراحل الشيخ حمد بن خليفة آل ثاني تأسيس قناة الجزيرة لم يكن يبحث عن نقل ما يقوله الإعلام الغربي، وإنما عن كسر احتكار الغرب لصناعة الخبر وتأطير الرأي العام.
The Mbappe controversy demonstrates how market power in sport is being used to enforce conformity.
Kenya: Double standards in the agrochemical use and trade La Via Campesina
Anger has long been a driving force for political change, but with the midterm elections in the US and the ongoing protests in France, widespread anger in both nations is currently front and centre. We take a look at some of the common issues causing this anger on both sides of the Atlantic,…
تكشف المراجعات الإسرائيلية قصور المقاربات التي اختزلت سلوك حماس في حسابات المصالح المادية والاعتبارات السياسية والاقتصادية، وهمشت البعد الديني والأيديولوجي.
I warned about Somalia in 1992. Ilhan Omar brought the quagmire home Washington Examiner
Hindsight: Where will Ghana host Somalia? MyJoyOnline
قد يستفيد شخص من الذكاء الاصطناعي دون استخدامه، بمجرد اتهام تسجيل حقيقي بالتزييف. كيف تعمل هذه الذريعة، وما الذي تكشفه الدراسات عن حدود نجاحها؟
Although critics argue that end-to-end encryption makes it harder for law enforcement and child...
While parental intervention may be driven by good intentions, it can complicate recruitment and...
David Ndii says affordable housing projects are fuelling increased milk consumption in Kenya People Daily
"سيتحول من كونه تهديداً لحلفاء الولايات المتحدة إلى عدو صريح لهم. فمن كوبا إلى تايوان، ومن إيران إلى جمهورية الكونغو الديمقراطية، لن يعطي الأولوية سوى لتحقيق مكاسب لبلاده (وعائلته) ومصالح فلاديمير بوتين".
When mangroves are degraded, communities lose vital ecosystem services.
As Kenya marks ten years of the ATI Act, the challenge is therefore not simply to reaffirm the...
Mangroves are a health shield Kenya cannot afford to lose Business Daily
As the US approaches the midterms, the contest is emerging as a referendum on Donald Trump, the resilience of American democratic institutions and the ability of a divided Democratic Party to transform widespread public dissatisfaction into a coherent political alternative. With some Republicans…
أبوعاقله أماسا يكتب الأخطر على مستقبل السودان سودان اندبندنت
أبوعاقله أماسا يكتب الأخطر على مستقبل السودان سودان اندبندنت
Organisations need practical, business-aligned skills, while emerging professionals need...
I came of age in Canada during the Pierre Trudeau years – the Trudeau whom Canadians actually respect – as a high school student from Hong Kong. Back then, Canadian politics meant deliberate independence from the United States. Some Canadians today, especially younger ones, seem amazed that Prime…
ኣዲስ ኣበባ፣ 24 ጥቅምቲ፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)24 ጥቅምቲ 2013 ዓ.ም ኣብ ልዕሊ እዚ ሰሜን ሰራዊት ምክልኻል ሃገር ዝተፈፀመ መጥቃዕቲ ኣብ ታሪኽ እታ ሃገር ዝተፈፀመ ክሕደት ኮይኑ ንሓዋሩ ዘይርሳዕ እዩ። እቲ ሰራዊት ሉኣላዊነት ሃገር፣ ድሕንነት ዶብን ሰላም ህዝቢን ዝሕሉ ዋልታን ማእገርን ሃገር እዩ። ኢትዮጵያ ኣብ ታሪኻ ንናፅነታን ሉኣላዊነታን መስዋእቲ ብምኽፋል መንነታ ዘኽበረት ሃገር እያ። ሉኣላዊነትን […]
Democratic wave or Republican resilience? Here are three possible outcomes after Americans have their say.
ርዕሶች እና አጫጭር ቅንጭቦች ወደ ዋናዎቹ አሳታሚዎች ይወስዳሉ። አዲስ ጋዜጣ ይህን የውጭ ይዘት አያዘጋጅም ወይም አያርምም።