ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የቅርብ ጊዜ ርዕሶች። እያንዳንዱ ዜና በዋናው አሳታሚ ድረ-ገጽ ላይ ይከፈታል።
ሁሉንም ቋንቋዎች አሳይAMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም፥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከኖርዌይ፣ ከቻይና እና ከካሊፎርኒያ የቴክኖሎጂ ማዕከላት ጋር የተያያዘ ይመስል ይሆናል፤ ነገር ግን ይህን ለውጥ ከሌላው የዓለም ክፍል በበለጠ ፍጥነት እና ድፍረት እያንቀሳቀሰች ያለችው ኢትዮጵያ ናት ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል። በመኪና ማምረት ዝና የሌላት ኢትዮጵያ፣ በድንገት የዓለምን ትኩረት የሳበ የፖሊሲ ውሳኔ አሳልፋለች። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) […] The post…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ያላትን ግዙፍ የታዳሽ እና የአማራጭ ኢነርጂ ሀብት በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የኢኮኖሚ ዕድገቷን ከማፋጠን ባለፈ፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለቀጣናዊ የኃይል ትስስር ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች። በውኃ፣ በንፋስ፣ በፀሐይ እና በምድር በእንፋሎት (ጂኦተርማል) ሀብቷ የምትታወቀው ኢትዮጵያ፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በርካታ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን እውን አድርጋለች። እነዚህ የኃይል ምንጮች ለኢንዱስትሪ ፓርኮች […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህበረሰብ ጤና ጉባኤ በቂ ዝግጅት ተደርጓል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ዝግጅቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ጉባኤው የጤና ሥርዓታችንን ለሌሎች ለማሳየት እና ከሌሎች ሃገራት ልምድ ለመውሰድ ያግዛል ብለዋል፡፡ ጉባኤው ቀጣናዊ የጤና ትብብርን እንደሚያጠናክር ገልጸው፤ የሃገር ውስጥ ምርትን […] The post ለ5ኛው ዓለም አቀፍ…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ምህዳሩን ምቹ የሚያደርጉ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ገለጹ። አልጀዚራ ሚዲያ ኔትወርክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት አክብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎችና ባለሙያዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በመቐለ ከተማ “የመሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በፍጥነት ለማስጀመርና የህዝብን ዕለት ተዕለት ፍላጎት በዘመናዊ መልኩ ለማሟላት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። በመቐለ ከተማ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በፍጥነት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የፌደራል የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አመራሮችና ሙያተኞች መቐለ ከተማ በመገኘት አገልግሎቱን እውን ለማድረግ ከከተማዋ ጊዜያዊ…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 5ኛው የአፍሪካ የማኅበረሰብ ጤና ጉባኤ በቂ ዝግጅት መደረጉን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጂያን ካሲያ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ጉባኤውን ለማዘጋጀት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጓን ገልፀዋል። ከኅዳር 14 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ […] The post ኢትዮጵያ ለ5ኛው የአፍሪካ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት 15 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በጀት መደበች፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለዓለም የወደፊት ኢኮኖሚያዊ የበላይነት ዋና መሰረት እየሆነ በመምጣቱን ተከትሎ በርካታ ሀገራት ለቀጣዩ ትውልድ ዲጂታል መሠረተ ልማት ከፍተኛ በጀት እየመደቡ ይገኛሉ። ደቡብ ኮሪያም የመደበችው ይህ ከፍተኛ በጀት በሶስት ዋና ዋና የቴክኖሎጂ ሜጋ […] The post ደቡብ ኮሪያ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ በማስመዝገብ የመጀመሪያዋን ታሪካዊ የጂኦፓርክ እውቅና አግኝታለች። በዩኔስኮ የተመዘገበው ይህ ልዩ የተፈጥሮ ሀብት የኢትዮጵያን ድንቅ የጂኦሎጂ ቅርስ እና ስትራቴጂካዊ የቱሪዝም መስህቦች በዓለም አቀፍ ደረጃ በጎላ ሁኔታ የሚያስተዋውቅ ከፍተኛ ብሔራዊ ስኬት ነው። ይኸው…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም በኢትዮጵያና በጅቡቲ ኮሪደር ላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሙያ ኔትወርክ ለመዘርጋት ከሶስት የውጭ ኩባንያዎች ጋር የጋራ ኢንቨስትመንት ስምምነት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው እንደገለጹት፤ በአዲስ አበባ-ጅቡቲ የትራንስፖርት መስመር ላይ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ መሙያ አውታር ለመዘርጋት ከቻይና ሮድ ኤንድ ብሪጅ ኮርፖሬሽን፣…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ወንጀለኞች ተላልፈው እንዲሰጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂን ልትተገብር መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። በኢንተርፖል የለማው ይሄው ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂ ስርዓት ሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ሰርተው የተደበቁ ወንጀለኞች ህግን ተከትሎ ለአባል ሀገራት ተላልፈው እንዲሰጡ ማድረግ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ወንጀለኞች ተላልፈው እንዲሰጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂን ልትተገብር ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንዳሉት÷ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች በቴክኖሎጂ የታገዙና ውስብስብ በሆኑበት ዘመን ዓለም አቀፋዊ ወንጀሎች ለመቆጣጠርና ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ለማዋል…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁዋዌ የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይና ብሔራዊ የልማት ግቦቻችንን ለማሳካት በምናደርገው ጥረት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የሁዋዌ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን በቅርቡ ስራ ከጀመሩት ኤሪክ ዩዋን ጋር ተወያይተዋል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ጉዞ ከሁዋዌ ጋር በትብብር፣ በብሔራዊ ባለቤትነት፣ በዘላቂነት፣ […] The post…
AMN – ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የሁዋዌ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን በቅርቡ ስራ ከጀመሩት ኤሪክ ዩዋን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፣ በውይይታችንም መንግሥት የኢትዮጵያን የዲጂታል ጉዞ ለማስቀጠልና ለማፋጠን እየሠራቸው ያሉ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራዎች እጅግ አበረታች መሆናቸውን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገልጸውልኛል ብለዋል።…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ፣ ቢሾፍቱ ፣ አዳማ ፣ ባቱ፣ ሞጆ እና ሐዋሳ ከተሞች ያስገነባቸውን 11 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ማቻረጃ ጣቢያዎች አስመረቀ። በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው ፤ የመሠረተ ልማት ምረቃው ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ የምታደርገውን ስኬታማ ሽግግር የሚያሳይ መሆኑን […] The post…
AMN-ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም በመደመር መንግስት ዕይታ የከተማ ልማት ያሉንን የተፈጥሮ ፀጋዎች፣ የሰው ኃይልና የቴክኖሎጂ አቅም በማቀናጀት የነዋሪዎችን ሕይወት ማሻሻል፣ የከተማን ወጪ መቀነስና ዘላቂ ብልፅግናን ማረጋገጥ ነው። ትናንት የመጀመሪያዎቹ 26 የከተማ አውቶቡሶች በፊት ሲጠቀሙ የነበረውን የናፍጣ ነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ ተቀይሮላው ሥራ መጀመራቸው ለሀገራችን እና ለመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ ከተራ የትራንስፖርት ሽግግር በላይ ትርጉም አለው። ይህ […] The…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የድንቅ ታሪክ፣ የጥንታዊ ስልጣኔ እና የነጻነት ምድር ናት። የዚህች ታላቅ ሀገር ሉዓላዊነት እና ጸንቶ መኖር ምስጢር ደግሞ አንዱና ዋነኛው የሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት የጀግንነት ተጋድሎ ነው። ሠራዊቱ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ የመጣውን የአሸናፊነት መንፈስ እና የጀግንነት ወርቃማ ታሪክ ይዞ፣ ዛሬ ላይ በቴክኖሎጂ፣ በሰው ኃይል እና በሥነ-ልቦና ከፍታ […] The post የቴክኖሎጂ ልዕልና፤…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ከሸሪዓ መርሆዎች ጋር የሚስማማ “ሚቹ-ሚዛን” የተሰኘ አዲስ የዲጂታል ፋይናንስ መተግበሪያ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በባንኩ የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ ኮፕባንክ አልሁዳ አማካኝነት የሚሰጠውና በክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ የሚደገፈው መተግበሪያው ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግዶች የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የታለመ ነው። በመደበኛ አገልግሎት ነጋዴዎች ከእምነታቸውና…
AMN- ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም የኢነርጂ ቅየራ ለትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎችም ትልቅ አበርክቶ እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ የተለወጡ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችን ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት፣ የኢነርጂ ቅየራ ሥራዎች የዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለልና የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚን ለማጠናከር ትልቅ ፋይዳ እንዳላቸው አንስተዋል። የጋዝ ልማት ለኢንዱስትሪዎች…
AMN-ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም በጥቂት ዓመታት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የነዳጅ ተጠቃሚ አውቶብስ ሙሉ በሙሉ ወደ ጋዝ እንቀይራለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመጀመሪያዎቹን 26 ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ የተለወጡ አውቶብሶች ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልእክት፤ ከጥቂት ወራት በፊት ጎዴ ላይ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ፌዝ የተፈጥሮ […] The post…
AMN- ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ያጋጠሟትን የውጭ ወረራዎች እንዲሁም የውስጥ ፈተናዎችን በድል አጠናቃለች። የተቃጡባትን ወረራዎች ጥንት በኋላቀር መሳሪያዎች በመዋጋት በጀግንነት የሀገርን ሉዓላዊነት ያስከበረች ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች የታጠቀች ሀገር ለመሆን በቅታለች። ሀገሪቱ የደረሰችበት የቴክኖሎጂ አቅም፣ የሰራዊቱን የውጊያ ብቃት እና የታሪክ ጉዞ በአዲስ መልክ የጻፈ ትልቅ ምዕራፍ ሆኗል። በአድዋ…
AMN – ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ያላትን ራዕይ በማስረዳት ከሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ተቋማት ጋር በትምህርትና በምርምር መስኮች የጋራ ትብብር እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ የቴክኖሎጂ ትብብር መሠረተ ልማቶችን ከመገንባት ባለፈ፣ እነዚህን ሥርዓቶች ማስተዳደር፣ ማስኬድና መቆጣጠር የሚችሉ የሀገር ውስጥ…
ኢትዮጵያ 12 እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ሱ-35 የጦር ጄቶችን ከሩሲያ መረከቧን አስታውቃለች። እነዚህን በአራተኛ እና በአምስተኛ ትውልድ ተዋጊ ጄቶች መካከል የሚገኙትን ዘመናዊ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከአፍሪካ ከአልጄሪያ ቀጥሎ ሁለተኛዋ አገር ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ካለው የኃይል አሰላለፍ እና የሌሎች አገሮች ፍላጎት እንዲሁም ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ሚና ከፍ በማድረግ በኩል ፉክክሮች እየተደረጉ ባሉበት ጊዜ እነዚህ ተዋጊ ጄቶች ምን ዓይነት አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል?
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀይ ባህር በዓለም አቀፍ የውሃ አካላት መካከል ልዩ እና ስልታዊ ስፍራ የሚይዝ ተፈጥሮ ነው። ባህሩ ከተለመደው የባህር ውቅያኖስ ባህሪ ይልቅ በርካታ ተፈጥሯዊ ምስጢራትን በውስጡ ይዟል። ቀይ ባህር በውሃው ንጹህነት እና በሰማያዊነቱ የሚታወቅ ቢሆንም “ቀይ” የሚለውን ስም ያገኘው ግን በየወቅቱ በውሃው ላይ በሚፈነዱ Trichodesmium erythraeum በተባሉ አልጌዎች ምክንያት […] The post የቀይ ባህር…
AMN – ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ያላትን ራዕይ በማስረዳት ከሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ተቋማት ጋር በትምህርትና በምርምር መስኮች የጋራ ትብብር እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ የቴክኖሎጂ ትብብር መሠረተ ልማቶችን ከመገንባት ባለፈ፣ እነዚህን ሥርዓቶች ማስተዳደር፣ ማስኬድና መቆጣጠር የሚችሉ የሀገር ውስጥ…
AMN-ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በኢኮኖሚ፣ በቴክኖሎጂ እና በመከላከያ ዘርፎች በአፍሪካ ደረጃ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ስራዎችን እያከናወነች ትገኛለች። በመከላከያ ሰራዊቷ ግንባታ ረገድ አየር ኃይሏን በማዘመን ሀገራዊ ደህንነትን ማስጠበቅ የቻለች ሲሆን አሁንም የራሷን የመከላከል አቅም በብዙ መልኩ በመገንባት ለቀጣዩ ትውልድ የጸናች ሀገርን ለማስተላለፍ ያላት ቁርጠኝነት ተጠናክሮ መቀጠሉን የዛሬው እለት ስኬት አመላካች ሆኗል። ኢትዮጵያ…
AMN-ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሚዲያዎች ለወል ትርክት መጠናከር፣ ለሀገር ግንባታና እድገት እንዲሁም ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ በኃላፊነት፣ መርህንና ሙያዊ ሥነ-ምግባርን ባከበረ መልኩ ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ የሚያደርግበትን አሰራር አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት ተገለጸ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል እና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ ሰብሳቢ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ይህን የገለጹት፣…
AMN- ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም በ2019 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ግብር ከፋዮች ሙሉ በሙሉ ዓመታዊ ገቢያቸውን በኦንላይን የሚያሳውቁበትና ግብራቸውን የሚከፍሉበትን አሰራር እውን ማድረጉን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ከ2019 በጀት አመት ጀምሮ የግብር አሰባሰብ አሰራሩን በኦንላይን ማድረጉንና በደረጃ ሀ ግብር ከፋዮች የሚነሱ ቅሬታዎችንና ለብልሹ አሠራር ሊዳርጉ የሚችሉ ጉዳዮችን ለመቅረፍ 24 አዳዲስ አሠራሮች በመዘርጋት ወደ ተግባር […] The…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሻል ያለውን ቴክኖሎጂ መታጠቅ ችላለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የሱ-35 የጦር ጄቶች ከሩሲያ በተረከበችበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት በብዙ መልኩ የኢትዮጵያ ራሷን የመከላከል አቅሟን ትገነባለች ብለዋል። እንደ ከዚህ ቀደሙ በልመናና በችሮታ የምንጎናጸፈው የሉዓላዊነት ጉዳይ አይኖርም ሲሉም አረጋግጠዋል። ትልቅ፣…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የአዕምሯዊ ንብረት ሰርተፊኬት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተገለጸ የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ የሚደረግላቸው የፈጠራ ሥራዎችን ወደ ምርት ለመቀየር፣ የፈጠራ ሰርተፊኬታቸውን አስይዘው ከንግድ ባንኮች ብድር የሚያገኙበት አሠራር መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ከዓለም…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የወባ በሽታ ባልነበረባቸው አካባቢዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከአካባቢ መራቆት ጋር ተያይዞ የወባ በሽታ ባልነበረባቸው አካባቢዎች በመስፋፋት ላይ መሆኑ አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ አቶ አሸረፈዲን ዩያ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በወባ በሽታ የማይታወቁ አካባቢዎች፣ በአካባቢ መራቆትና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የኢትዮጵያን አርሶ አደርና የግብርና ዘርፍ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመለወጥ እየሠራን ነው›› አቶ ሙዘሚል መሐመድ፣ የአሚዮ ኢንጂነሪንግ ምክትል ሥራ አስኪያጅ በኢትዮጵያ የግብርናው ዘርፍ ዛሬም ከበሬና ገበሬ እርፍና ድግር፣ ሞፈርና ቀንበር ጨርሶ አልተላቀቀም፡፡ ብዙዎችም በበሬ ጫንቃ ከማረስ መቼ ነው የምንላቀቀው? ሲሉ ይጠይቃሉ። በሬን ተክቶ የሚያርስ ትራክተር፣ ማጨጃና…
Workers said OpenAI's controls were so lax that outsiders could obtain sensitive information about the AI lab's technology with relative ease.
Alphabet, whose Chromebooks are the most widely used laptops in U.S. classrooms, faces growing resistance to AI from parents and school districts.
After elected officials voiced outrage over Google turning off search at schools that ban AI, the company said search can be turned back on with AI Overviews.
There have been voting machine scanner failures at polling sites 50 km north of New York City
The aim is to detect hard-to-diagnose abdominal cancers, including liver, ovarian and pancreatic cancer, much sooner.
Cramer said a new group of technology stocks may be emerging as market leaders.
"Enabling agents to work safely is a massive market opportunity for CrowdStrike," CrowdStrike CEO George Kurtz told CNBC's Jim Cramer.
The crypto exchange has said that it will bear the financial cost but the exchange paused withdrawals for almost two days after the incident.
One in four Kenyan women has experienced online abuse, KNBS survey reveals Capital FM Africa
The findings by the Kenya National Bureau of Statistics highlight the growing threat of digital harassment targeting women through social media, messaging platforms and other forms of technology.
Rivian-Backed Also Steps Away From Kenya Electric Motorcycle Project www.tokenpost.com
Access to Google search, AI features will be automatically turned off for K-12 students until schools turn them on
Safaricom has explained how customers experiencing poor network coverage can report connectivity problems to the telecommunications company for investigation and possible resolution. In a response to a complaint by a resident of Masare, Sotik Sub-County, Bomet County, the company advised customers…
Factorial partners with Glovo Kenya to pitch AI tools for payroll and hiring Techish Kenya
AMD reported better-than-expected third-quarter results, driven by booming sales of AI chips
‘All three US crew members had the privilege of voting from space station,’ says NASA astronaut Anil Menon
NASA astronaut Anil Menon demonstrated on social media how he cast his ballot for Harris County in Texas, from space.
In today’s digital economy, the most valuable asset in many transactions is data.
AMD has been crushed into earnings. Here’s one way to trade it
Lessons from the $6.3 billion Binance hack could help shape the next phase of the crypto infrastructure trade.
Apple’s annual filing warns that AI agents could exceed permissions, resist instructions or take actions that are difficult to reverse.
Legal opinion says publishers' rights may be infringed when Gemini reproduces news articles in ways that make accessing original publications unnecessary
دراسة دولية ترصد تدهوراً بيئياً متصاعداً حول مخيمات اللاجئين بالسودان سودان تربيون
CrowdStrike launched an AI kill switch that the company says can stop internal agents, block relaunches and cut enterprise network access.
Ethiopian Rebels Deploy Drones Africa Defense Forum
SK Hynix's New York chip plans hit snag over US restrictions on China, sources say Reuters
ርዕሶች እና አጫጭር ቅንጭቦች ወደ ዋናዎቹ አሳታሚዎች ይወስዳሉ። አዲስ ጋዜጣ ይህን የውጭ ይዘት አያዘጋጅም ወይም አያርምም።