ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የዜና ተቋማት የቅርብ ጊዜ ርዕሶች። እያንዳንዱ ዜና በዋናው አሳታሚ ድረ-ገጽ ላይ ይከፈታል።
ሁሉንም ቋንቋዎች አሳይበትግራይ ክልል የተቋቋመው ባለአደራ አስተዳደር “በባለፈው የህገወጡ ቡድን ውጊያ” እንዲሁም “ጸረ ህዝብ” ባላቸው ዘመቻዎች “የተሳተፉ” ግለሰቦች በምርጫ እንዳይሳተፉ የሚከለክል ደንብ አጸደቀ። ደንቡ በክልሉ በተለያዩ እርከኖች የሚገኙ አስተዳደሮችን ለመምራት ዕጩ ሆነው የሚቀርቡ ግለሰቦች፤ “ከፖለቲካዊ ውግንና ነጻ መሆን” እንደሚገባቸውም ደንግጓል። የባለአደራ አስተዳደሩ ካውንስል የወቅቱ ሰብሳቢ በሆኑት አቶ አሰፋ አብርሃ ፊርማ ያረፈበት ይህ ደንብ፤ “የትግራይ ክልል…
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም የወንዝ ዳርቻ ልማት የወጣቶች የወደፊት እድልና የስፖርት ቱሪዝምን የሚያበራ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለስፖርት ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመሰጠት ዘርፉን ለማዘመንና ተደራሽነቱን በማስፋት ተጨባጭ ውጤቶች በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምቹ ያልነበሩ ተሽከርካሪ እና እግረኛ እኩል የሚጋፋባቸው ለአደጋ የተጋለጡ በተለይም በየመንደሩ የሚኖሩ ታዳጊዎችና ወጣቶች አማራጭ […] The…
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም የሀገር ሉዓላዊነትና ህልውና የሚረጋገጠው በህዝብ አንድነት፣ በህገ-መንግስታዊ ስርዓት እና ሀገርን ከውጭና ከውስጥ ጠላቶች በመጠበቅ ጽኑ አቋም ባለው መከላከያ ሰራዊቷ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ለማጽናት ከትናንት እስከ ዛሬ ራሱን ሳይሰስት በመስዋዕትነት እየጠበቀ ይገኛል፡፡ ይህ የህዝብ ጋሻና መከታ የሆነ ሠራዊት ሊፈጸምበት የማይገባው ጥቃት ከሕገ ወጡ የህወሃት ቡድን ጥቅምት 24 ተሰንዝሮበታል፡፡ ጥቅምት […] The…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም ከቅርብ አመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ወንዞች ከተማዋን የማይመጥኑ የቆሻሻ መጣያና ማከማቻ የነበሩ በአጠገባቸው ለማለፍ አፍንጫ የሚሰነፍጡና ብዙዎችን ለተለያዩ የጤና ችግር የዳረጉ ነበሩ፡፡ ዛሬ ላይ ይህ ታሪክ ሆኖ አልፏል፡፡ ከተማዋ ወንዞች አክማ ትላንት ከተዘፈቁበት አስከፊ ገጽታ አላቃ የውበት እና የጤና ምንጭ እንዲሆኑ እያደረገች ትገኛለች፡፡ በከተማ አስተዳደሩ በከፍተኛ ትኩረት የሚገነቡት እነዚህ የወንዝ […] The post…
AMN – ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም፥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከኖርዌይ፣ ከቻይና እና ከካሊፎርኒያ የቴክኖሎጂ ማዕከላት ጋር የተያያዘ ይመስል ይሆናል፤ ነገር ግን ይህን ለውጥ ከሌላው የዓለም ክፍል በበለጠ ፍጥነት እና ድፍረት እያንቀሳቀሰች ያለችው ኢትዮጵያ ናት ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል። በመኪና ማምረት ዝና የሌላት ኢትዮጵያ፣ በድንገት የዓለምን ትኩረት የሳበ የፖሊሲ ውሳኔ አሳልፋለች። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) […] The post…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ዛሬ በፈጣን የለውጥ ግስጋሴ ውስጥ ትገኛለች። የከተማዋ መልክ በየዕለቱ እየታደሰ፣ እጅግ የተዋቡ ኮሪደሮችና የወንዝ ዳርቻዎች ተሰርተው የከተማወን ዘመናዊነት እያወጁ ይገኛሉ። ልማት መለኪያው ውብ አስፋልትና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ብቻ ሳይሆኑ የወገኖችን አቅም ማነስ የሚደጉም ፣ የህፃናትን ፊት በሳቅ የሚሞላ እና የዜጎችን ሰብአዊ ክብር የሚጠብቅ መሆኑን አዲስ አበባ በተግባር አሳይታለች፡፡ የአዲስ […] The post…
AMN- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም አካባቢን ውብ አድርጎ በመገንባት ጤናው የተጠበቀ አምራች ዜጋን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት፣ አዲስ አበባ ታሪካዊ ለውጥ በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ይህንንም ተከትሎ መዲናዋ በተባበሩት መንግሥታት የሕዝብ ሰፈራ ፕሮግራም እና በቻይና አዘጋጅነት የቀረበውን እ.ኤ.አ የ2026 የዓለም ከተሞች ቀን “የሸንሃይ አዋርድ” አሸናፊ መሆን ችላለች። ከጥቂት ዓመታት በፊት በመንገድ ዳር፣ በመሀል ከተማ እንዲሁም በወንዝ ዳርቻዎች ይጣሉ […] The…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ከተማን መለወጥ የሚቻለው በግልጽ ራዕይ፣ በተቀናጀ ጥረትና የሰው ልጅን ሕይወት ማዕከል ባደረገ የልማት አቅጣጫ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ አዲስ አበባም ይህንን እሳቤ በተግባር እየተረጎመች መሆኗን በዓለም አቀፍ መድረክ ዳግም አስመስክራለች ብለዋል። በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ […] The post አዲስ…
ቻይና የአፍሪካ ጉዳዮችን እንዲከታተሉ የመደበቻቸውን ሁለት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በመጪዎቹ ሳምንታት ወደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብጽ እንደምትልክ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። “ሰላማዊ ውይይቶችን ለማበረታታት” እና “ውጥረቶችን ለማርገብ” የታለመ ነው በተባለለት በዚህ የቻይና ተልዕኮ፤ የሀገሪቱ ሶስተኛ ከፍተኛ ዲፕሎማትም ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ያቀናሉ። የዲፕሎማቶቹ ጉዞ የቻይና ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ “በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም እና ደህንነትን”…
በትግራይ ክልል፣ በአበርገለ የጭላ ወረዳ ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ። በፍንዳታው የሁለት ዓመት ልጅን ጨምሮ አምስት ሕጻናት እና ሦስት አዋቂዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ከተጎጂ ቤተሰቦች፣ ከነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች አረጋግጧል።በፍንዳታው 18 ሰዎች እንደተጎዱ እና 15 ሰዎች ደግሞ ሆስፒታል እንደገቡም ተገልጿል።
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሙያዊ ብቃቱና ከሚሰጠው ወታደራዊ ግዴታ ባሻገር፤ ከሕዝብ ጎን በመቆም የሚያከናውናቸው ሰብዓዊ ተግባራት ተቋማዊ የሕዝብ ወገንተኝነቱን የሚመዝኑ ቀዳሚ መለኪያዎች ናቸው። የዕውቀትና የጉልበት ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን መርዳት እንዲሁም ሌሎች በጎ ተግባራትን ማበርከት የሠራዊቱን የሰብዓዊነት ከፍታ በተግባር ያሳያሉ። የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ከተሞቻችን ለቀጣዩ ትውልድም ዘላቂ የብልጽግና ውርስ እንዲሆኑ በጋራ እንሠራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት ውድድር አዲስ አበባን ጨምሮ አምስት ከተሞች ተሸላሚ ሆነዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ አዲስ አበባ […] The post ከተሞቻችን…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ያላትን ግዙፍ የታዳሽ እና የአማራጭ ኢነርጂ ሀብት በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የኢኮኖሚ ዕድገቷን ከማፋጠን ባለፈ፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለቀጣናዊ የኃይል ትስስር ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች። በውኃ፣ በንፋስ፣ በፀሐይ እና በምድር በእንፋሎት (ጂኦተርማል) ሀብቷ የምትታወቀው ኢትዮጵያ፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በርካታ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን እውን አድርጋለች። እነዚህ የኃይል ምንጮች ለኢንዱስትሪ ፓርኮች […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና ደኅንነት መልህቅ እንደመሆኗ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው አሉ በአፍሪካ የደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ፖል ሲሞን ሃንዲ (ዶ/ር)፡፡ ዳይሬክተሩ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የጣና ፎረምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን በማስተናገድ የቀጣናው መልህቅ መሆኗን በተግባር አሳይታለች፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነት […] The…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ በደል እና የህልውና አጀንዳን አብሮ የያዘ የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የቁጭት ምንጭ የሆነ ምዕራፍ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ የሆነ ሕጋዊ እና ታሪካዊ ዳሰሳ ከሚያደርጉ ሥራዎች መካከል በታዋቂው ሕግ ባለሙያ በያዕቆብ ኃይለማርያም (ዶ/ር) «አሰብ የማን ናት?» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ […] The post “አሰብ የማን ናት?” appeared first…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)። በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ለተገኘው ስኬት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የአቪዬሽን ዘርፍ ከሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት፣ ከዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ከአየር ትራንስፖርት […]…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሀገራዊ ለውጡን ወደ ላቀ ምዕራፍ እንዲያደርሱ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የተቋማት ሪፎርም ዋነኛው ነው። በዚህ ረገድ በተቋማት ዘመናዊ አሠራርን መገንባት፣ ቢሮክራሲን ማስወገድ፣ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን ማስፈን ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው። ተቋማዊ ለውጥ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ተቋማቱን የሚመሩና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ያላቸውን ኃላፊዎችን አቅም አብሮ ማሳደግ መሰረታዊ […] The post የተቋማት…
ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በህትመት ላይ የቆየው “ሪፖርተር” የአማርኛ ጋዜጣ “ላልተወሰነ ጊዜ” ከህትመት እና ከስርጭት “ሙሉ በሙሉ” ታገደ። በዚሁ መገናኛ ብዙሃን አሳታሚ ለህትመት የሚበቃው “ዘ ሪፖርተር” እንግሊዘኛ ጋዜጣ እና የጋዜጣው የበይነ መረብ ማሰራጫ ላይም ተመሳሳይ የእገዳ ውሳኔ ተላልፏል። በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር ኃ.የተ.የግል ማህበር በሚታተሙት ጋዜጦች እና በበየነ መረብ ማሰራጫ ላይ ውሳኔው ያስተላለፈው፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን […]
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህበረሰብ ጤና ጉባኤ በቂ ዝግጅት ተደርጓል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ዝግጅቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ጉባኤው የጤና ሥርዓታችንን ለሌሎች ለማሳየት እና ከሌሎች ሃገራት ልምድ ለመውሰድ ያግዛል ብለዋል፡፡ ጉባኤው ቀጣናዊ የጤና ትብብርን እንደሚያጠናክር ገልጸው፤ የሃገር ውስጥ ምርትን […] The post ለ5ኛው ዓለም አቀፍ…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ምህዳሩን ምቹ የሚያደርጉ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ገለጹ። አልጀዚራ ሚዲያ ኔትወርክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት አክብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎችና ባለሙያዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በመቐለ ከተማ “የመሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በፍጥነት ለማስጀመርና የህዝብን ዕለት ተዕለት ፍላጎት በዘመናዊ መልኩ ለማሟላት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። በመቐለ ከተማ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በፍጥነት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የፌደራል የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አመራሮችና ሙያተኞች መቐለ ከተማ በመገኘት አገልግሎቱን እውን ለማድረግ ከከተማዋ ጊዜያዊ…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 5ኛው የአፍሪካ የማኅበረሰብ ጤና ጉባኤ በቂ ዝግጅት መደረጉን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጂያን ካሲያ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ጉባኤውን ለማዘጋጀት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጓን ገልፀዋል። ከኅዳር 14 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ […] The post ኢትዮጵያ ለ5ኛው የአፍሪካ…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በዩኔስኮ ማስመዝገቧን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆ ጂኦፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)፣ የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ በመካተት ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል። ይህ ስኬት የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት፣ ልዩ የጂኦሎጂ ቅርስና የቱሪዝም መስህቦች ለዓለም የሚያስተዋውቅ ከፍተኛ ብሔራዊ ድል መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ህገወጡ የህወሓት ቡድን የትግራይ ክልል ህዝብን ጸረ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ በማፈን ድምጹ እንዳይሰማ እና ህዝቡን የመነጠል ሥራ ሲሰራ የነበረ መሆኑን የጂኦ ፖለቲክስ ተንታኝ መሐመድ ሲራጅ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጂኦ ፖለቲክስ ተንታኝ መሐመድ ሲራጅ (ዶ/ር) ከኤ ኤም ኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ህገወጡን የህወሓት ቡድን እና የትግራይ ክልል ህዝብን ለይቶ ማየት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ የትግራይ […] The post ህገወጡ የህወሓት ቡድን…
AMN – ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት የህልውና ጉዳይ በመሆኑ፣ ይህንን ስትራቴጂካዊ ግብ እውን ለማድረግ የውስጥ አንድነትን ማጠናከር ይገባል። የባህር በር ፍላጎቱ የማንኛውም ፓርቲ፣ ብሔር ወይም የስልጣን ጉዳይ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያውያን የጋራ አጀንዳ ነው። በመሆኑም ሕዝቡ ውስጣዊ ልዩነቶቹን በማጥበብ በአንድ ድምፅ መቆምና የጋራ አቋም መያዝ ይጠበቅበታል። እንደ ዓድዋ ድልና እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ […] The post…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በመደመር መንግሥት ስትራቴጂ የሚመራው የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የልማት ራዕይ ለሰው ሀብት ልማትና ለሴቶች እኩልነት ማዕከላዊ ቦታ መስጠቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አፈ ጉባዔ አሕመድ ሺዴ ይህን የገለፁት በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የአፍሪካ-እስያ ፓርላማ አባላት ውይይት ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። የውይይት መድረኩ የፓርላማ አባላት የህዝብ ቁጥርና ልማት፣ የስነ-ተዋልዶ ጤናና […] The post…
AMN-ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማን ጽዱነት በዘላቂነት ለማስቀጠል እና ብክለት ለመከላከል ዘመናዊ አሰራሮች እየተዘረጉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ዴሲሳ፤ በመዲናዋ ደረቅ ቆሻሻን በአይነት ለይቶ ከመሰብሰብ ባለፈ በጥንቃቄ እና በዘመናዊ ተሽከርካሪዎች እንዲጓጓዝ እየተደረገ መሆኑን ከኤ ኤም ኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ […] The post የአዲስ…
AMN-ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም አዲሰ አበባ ከተማ የብልጽግና ተምሳሌትነቷን እያረጋገጠች ፤ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት እውን እያደረገች፤ የከተሜነት ጉዞዋን እያፋጠነች ትገኛለች፡፡ ከተማዋ በመፍጠር እና መፍጠን መርህ በ24/7 የሥራ ባህልን በመተግበር፤ ለዜጎች የቤት ልማት አቅርቦትን ለማሳደግ እየተከናወኑ በሚገኙ ተግባራት ላይ የአቅርቦት እና የአሰራር ለውጥ በማድረግና የተለያዩ ሞዳሊቲዎችን በመቅረጽ ፤በመንግስት እና በግል አጋርነት፤በበጎ-ፈቃድ፤በግል ባለሀብቶች፣…
AMN-ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 364 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 6 ዙር በረራ የተመለሱት 1 ሺህ 360 ወንዶች፣ 4 ሴቶች ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 18 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል […] The post በሳዑዲ…
AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም የዛሬይቱ አዲስ አበባ ከጥቂት ዓመታት በፊት ወንዞቿ የከተማዋን የትላንት ድብቅ ገመናዋን መሸፈኛ ነበሩ፣ የከተማዋ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ፣ ፍሳሽ እና መጸዳጃ ማስወገጃ፣ ለበርካታ ተላላፊ በሽታዎች እና ለህዝብ ጤና መጓደል መንስኤ ሆነው ኖረዋል። ዛሬ ላይ ግን ያ ታሪክ ላይመለስ ተቀይሮ ሕይወት ዘርተዋል፣ የታመሙ ወንዞቿ ታክመው ከበሽታ ምንጭነት ወደ ጤና ማዕከልነት፣ ከቆሻሻ ማከማቻነት ወደ ውበት […] The post ዓለም አቀፍ ዕውቅናን…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ከውጭ ባዳዎች እንዲሁም ከውስጥ ባንዳዎች ሴራ የመከላከልና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነቱን የማስጠበቅ ታሪካዊ ኃላፊነቱን በጀግንነት እየተወጣ ይገኛል። ሠራዊቱ ከዚህ ባሻገር ከሕዝቡ ጎን በመሰለፍ የልማት፣ የሰላም እና የመረዳዳት ምዕራፍ በማስመዝገብ የሕዝብ ልጅነቱን እያረጋገጠ ይገኛል። በተለይም ሠራዊቱ በትግራይ ክልል ሕዝቡን ከማረጋጋትና ሰላሙን ከማስጠበቅ ባለፈ በሁለንተናዊ ማህበራዊ…
ሁለተኛ ሳምንቱን በያዘው የሞያሌ ግጭት ሦስት "አርፒጂ የጦር መሣሪያዎች" ከኢትዮጵያ ድንበር ወደ ኬንያ ድንበር መተኮሳቸውን የኬንያ ፖሊስ ባለሥልጣን ለቢቢሲ ገለጹ። የሞያሌ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ጆርጅ ኪፕኮሮስ፤ ትናንት እሑድ ጥቅምት 22/2019 ዓ. ም. ሮኬቶቹ መተኮሳቸውን አረጋግጠዋል። እስከ አሁን ድረስ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት አስተያየት አልተሰጠም።
የአስተዳደር ጉዳዮች ይህ ወር በታሪካችን ውስጥ ታላቅ ምዕራፍ የተመዘገበበት ነው፤ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ መሠረት አዲሱ የመደመር መንግሥት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ተመስርቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው አንደኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የካቢኔ አባላትን ሹመት በማጽደቅና የመንግሥት ኃላፊነት የላቀ ትጋት የሚጠይቅ መሆኑን በማጉላት ለሁለተኛው […] The post ወርሃዊ ዜና…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ በተከታታይ እያገኘች ያለችው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ለቱሪዝም ዘርፉ አዳዲስ ዕድሎችን እየፈጠረ እንደሚገኝ የከተማዋ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል አዲስ አበባ በዘላቂና ሰው ተኮር የከተማ ልማት ሥራዎቿ በተከታታይ ዓለም አቀፍ ዕውቅና እያገኘች ትገኛለች። በትናንትናው ዕለት በ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት (የሻንሃይ አዋርድ) አሸናፊ ከሆኑ አምስት ከተሞች አንዷ ሆና […] The post አዲስ አበባ…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም እውነተኛ ልማት የሚለካው የሰዎችን ሕይወት በምን ያህል ደረጃ እንደቀየረ በሚያሳየው ውጤት እንደሆነና ይህም በከተማዋ በተጨባጭ እየታየ መሆኑ ይገኛል፡፡ አዲስ አበባ ለልማት ፕሮጀክቶች መሬት ስታውል የዜጎቿን መብት፣ ጥቅምና የኑሮ ሁኔታ በማክበር ልማትን ከሰው ሕይወት ጋር አስተሳስራ እየሠራች ይገኛል፤ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ ነዋሪዎች መንደርም የዚህ አካሄድ ጉልህ ማሳያ ነው። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ […] The post ልማት…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዓለማየሁ አረዳ (ዶ/ር) የተጻፈውን “ምሉዕነት” የተሰኘ መጽሐፍ አድንቀዋል። መጽሐፉ የግለሰብን ውስጣዊ እድገት ከማኅበረሰብ ጥንካሬ ጋር በማገናኘት፤ አካታች ፖለቲካን፣ የጋራ ብልጽግናንና ባህላዊ ብዝሃነትን የሚያቀናጅ ጥልቅ ሐሳብ ያቀርባል። የሥራው ዋና መልዕክትም ልዩነታችንን የመለያየት ምክንያት ሳይሆን የጥንካሬ ምንጭ አድርገን፣ በመተማመን፣ በትብብርና…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም የዓለም የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው አዲስ አበባ በቅርብ ዓመታት ያስመዘገበችው ፈጣን እና መሠረታዊ ለውጥ፣ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ውብና ጽዱ ዘመናዊ መዲና እንድትሆን አስችሏታል። የከተማ አስተዳደሩ ሰው ተኮር እና ማህበራዊ ፍትሕን መሠረት ባደረገ የልማት አቅጣጫ የመዲናዋን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ የነዋሪዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት መሠረታዊ በሆነ መልኩ አሻሽሏል። ይህ ሁሉን አቀፍ እና የከተማዋ ዘላቂ […] The post አዲስ…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ማዕከል እና የሉዓላዊነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ፣ የውስጥና የውጭ ጫናዎችን ተቋቁማ ሰላሟንና ልማቷን ለማስቀጠል የሚያስችላትን የመከላከያ አቅሟን የማዘመን ሥራ ወደ ላቀ ምዕራፍ አሸጋግራለች። የሀገሪቱን ጸጥታና ደኅንነት በአስተማማኝ ዐለት ላይ ለማነጽ ትኩረት የሰጠው መንግሥት፤ በቅርቡ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተረከቧቸውን 12 የሱ-35 አራተኛ ትውልድ የጦር…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ስራዎች ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች አገራት ከተሞችም ጭምር አርዓያ እየሆኑ ይገኛል፡፡ ከተማዋ በቅርብ ዓመታት ያከናወነችው ፈጣንና ዘመናዊ የኮሪደር ልማት፣ የሕዝብ መዝናኛ ስፍራዎች፣ የነዋሪዎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና አግኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ የከተማ ልማት ለውጥ የመንገድና የኮሪደር ልማት ስራዎች፣ የወንዝ ዳርቻዎች…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ወንጀለኞች ተላልፈው እንዲሰጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂን ልትተገብር መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። በኢንተርፖል የለማው ይሄው ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂ ስርዓት ሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ሰርተው የተደበቁ ወንጀለኞች ህግን ተከትሎ ለአባል ሀገራት ተላልፈው እንዲሰጡ ማድረግ…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ልማቷን ከነዋሪዎቿ ተጠቃሚነት ጋር በማቀናጀት ይህንን እውነታ በተግባር እያሳየች ትገኛለች። ይህም ጥረት ሌላ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አስገኝቷል። በተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) እና በቻይና ትብብር በተዘጋጀው የ2026 የዓለም ከተሞች ቀን ላይ የሸንሃይ ሽልማት ከተቀበሉ ከተሞች መካከል አዲስ አበባ ተካትታለች። ይህ ዕውቅና ከተማዋ በሰው ተኮርና ዘላቂ ልማት የጀመረችውን ጉዞ […] The…
AMN- ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ የባህር በር ማጣቷ በሀገሪቱ የኑሮ ውድነት፣ የኢኮኖሚ ጫና እና የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደሩን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ይገልጻሉ። ነዋሪዎቹ ለ ኤ ኤም ኤን ዲስጂታል በሰጡት አስተያየት፤ የባህር በር ጥያቄ የትውልዱ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ዜጋ የህልውና ጥያቄ መሆኑን አንስተዋል። የባህር በር ማጣት “የቤታችንን ደጃፍ መዝጋት ማለት ነው” ሲሉ የተናገሩት የአዲስ […] The post ቀይ ባህር ድሮም የኛ ነው ፤…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናዊና ዓለም መድረኮች እያሳየች ያለው ንቁ ተሳትፎና የዲፕሎማሲ መጠናከር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት እያሳደገው ነው አሉ ምሁራን። ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ሰላም፣ ደህንነትና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዙሪያ ታሪካዊና መሪ ሚና ያላት ሀገር ስትሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ያላትን ተጽዕኖ ፈጣሪነት በከፍተኛ ደረጃ በማስፋት ላይ […] The post ከብሔራዊ ጥቅም…
AMN- ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ያስመዘገበቻቸው ሁለንተናዊ የልማት ስኬቶች የከተማዋን ገጽታ ከመቀየር አልፈው፣ ዛሬ ላይ በአህጉር እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ከፍተኛ ዕውቅናዎችንና ሽልማቶችን እያጎናጸፏት ይገኛሉ። “አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እናደርጋታለን” በሚል ጽኑ መንፈስ የተጀመሩ ሥራዎች፣ ዛሬ ላይ መዲናዋን የዓለም ትኩረት የምትስብ የብልፅግና፣ የዘላቂ ልማት እና የተወዳዳሪነት ምልክት አድርገዋታል። 📌 የላቀ […]…
አሜሪካ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ውስጥ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎች በአግባቡ ተመርምረው የወንጀሉ ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የኢትዮጵያ መንግሥትን ጠየቀች። በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ቅዳሜ ዕለት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ባወጣው ጽሁፍ አርሲ ውስጥ ዒላማ በለየ ሁኔታ የሚፈጸመውን ግድያ በተመለከተ በቅርብ ጊዜ እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች የአሜሪካ መንግሥትን በጽኑ እንዳሳሰቡት ገልጿል።
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ፈር ቀዳጁ ንጉሠ ነገሥት፡ በትምህርት ብርሃንና በፕሬስ ሥርዓት ኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪኳን ስትጽፍና የሉዓላዊነቷን አጽናፍ በዲፕሎማሲና በዕውቀት ስትከልል፣ የዕድገቷ ማዕቀፎች የተገነቡት በጠንካራ የሰው ኃይል ማፍራትና መረጃን ለሕዝብ ተደራሽ በማድረግ ዓበይት ምሰሶዎች ላይ ነበር። ከእነዚህ ታሪካዊ ምዕራፎች መካከል ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ጥቅምት 23 ቀን 1923…
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠበት ተነገረ ‹‹ሕጋዊ የቦርድ ሰብሳቢ ሥልጣን ስለሌለኝ መረጃ መስጠት አልችልም›› አቶ ኃይለ ማርያም ተስፋዬ፣ የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ ‹‹አራቱ ክልሎች ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ውይይት ያደርጋሉ›› አቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የደቡብ ሬዲዮና…
ርዕሶች እና አጫጭር ቅንጭቦች ወደ ዋናዎቹ አሳታሚዎች ይወስዳሉ። አዲስ ጋዜጣ ይህን የውጭ ይዘት አያዘጋጅም ወይም አያርምም።